የግጥም ጥግ
ህክምና ህጋዊ ሚስቴ ናት፤ ስነፅሁፍ ውሽማዬ ናት፡፡ አንዳቸው ሲሰለቹኝ ከአንዳቸው ጋር ሌሊቱን አሳልፋለሁ፡፡አንቶን ቼኮቭ የሥነፅሁፍ ማሽቆልቆል የህዝብን ማሽቆልቆል ያመለክታል፡፡ ቮን ገተ ግጥም የሥነ ፅሑፍ ዘውድ ነው፡፡ ሶመርሴት ሟምባህልን ለማጥፋት መፃሕፍትን ማቃጠል የለብህም፡፡ ሰዎች መፃሕፍት እንዳያነቡ ማድረግ ብቻ በቂ ነው፡፡ ሬይ…
Read 4596 times
Published in
የግጥም ጥግ
አ ቤት!ኤሎሄ ቅኝቱ ጠፍቶኝየነገለ በገና አቅፌበጉልበቴ ተቀምጬ፤በፍታቴ እስክስታ ብወርድእዝል አራራዩን ባላዝነውቅኔ ማህሌቱን ገልብጬ፤የሀሩር በረሀ አበባውዋግ እንዳጠናፈረው እሸትእማሳው መሀል ብገተር፤አለቅጥ ጠግበው በሚያናፉዝሆኖች መሀል እንደ ድርጭትአቅሌን ስቼ እምውተረተር፤ፈተና ያቆመኝ ሀውልትአልሟሟም ያልኩ ቢመስልባያነባ ሙጭሙጭ አይኔ፤እምነቴ ቢያጠጥረኝ ነውምናቤ የረገጠው እርካብቢያዝለኝ ጣራ ውጥኔ፡፡እንደ ምኞታችንማ ጉስቁልናእንደ…
Read 3960 times
Published in
የግጥም ጥግ
(ስለውበት)ውበት ሌላ ሳይሆን እውነታ በፍቅር አይን ሲታይ ነው፡፡ ራቢንድራናዝ ታጎር ውበት፤ ዘላለማዊነት ራሱን በመስተዋት ሲመለከት ነው፡፡ ካሊል ጂብራን ውበት ከወይን ጠጅ ይብሳል፤ ባለቤቱንም ተመልካቹንም ያሰክራል፡፡ አልዶስ ሁክስሌይውበት፤ ጥሩ የትውውቅ ደብዳቤ ነው፡፡ የጀርመናውያን ምሳሌያዊ አባባልውበት በዕለት ሥራ ውስጥም ይገኛል፡፡ ማሚ ሲፐርት…
Read 7248 times
Published in
የግጥም ጥግ
ፍቅር ልዩ ቃል ነው፡፡ የምጠቀምበት ከልቤ ሲሆን ብቻ ነው፡፡ ቃሉን ደጋግማችሁ ስትሉት ይረክሳል፡፡ ሬይ ቻርልስድንገት በጭጋጋማው የለንደን ከተማ ውስጥ አየሁሽ፡፡ ፀሐይዋ ሁሉን ስፍራ አድምቃው ነበር፡፡ጆርጅ ገርሽዊን ፍቅር እንደ ቧንቧ መክፈቻ ነው፤ ይዘጋል ይከፈታል፡፡ ቢሊ ሆሊዴይከፍቅረኛህ ጋር ስትለያይ ጠቅላላ ማንነትህ ይፈራርሳል፡፡…
Read 6804 times
Published in
የግጥም ጥግ
የተነሳህ ለትየዛፍ ባላጋራከምትተናነቅ ከመቶ ቅርንጫፍከሺህ ቅጠል ጋራእንደጡንቻ ሁሉ ስልት በማፈርጠም ወርደህ ከግንዱ ጋር አንድ ለአንድ ግጠም፡፡ ሠም እና ሠም አበባው አብቦ ንቡ ገብቶልህ እንግዲህ ጎበሌ ማር ካላበላህ “እንኳንስ ማርና አላየሁም ሰፈፍ”እያልህ በመራራ ዜማ ከመንሰፍሰፍያ! የቀፎው አውራ ማሩን የደበቀው ንብ ሆኖ…
Read 3833 times
Published in
የግጥም ጥግ
ሳንሱር፤ ህፃን ልጅ ስቴክ (የተጠበሰ ስጋ) ማኘክ አይችልም በሚል አዋቂን ሥጋ እንዳይበላ መከልከል ነው፡፡ማርክ ትዌይንይህች ዓለም የሌላ ፕላኔት ሲኦል ሳትሆን አትቀርም፡፡ አልዶስ ሁክስሌይከመርህዎች በላይ ለጥቅሞቹ ዋጋ የሚሰጥ ህዝብ ሁለቱንም ያጣቸዋል፡፡ዲዋይት ዲ. አይዘአንአወር ህይወት አስደሳች ነው፡፡ ሞት ሰላማዊ ነው፡፡ አስቸጋሪው ሽግግሩ…
Read 3228 times
Published in
የግጥም ጥግ