Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ፖለቲካ በፈገግታ

Rate this item
(0 votes)
“አኬልዳማ” የውግዘት ጋጋታ የወለደው ነው ተባለ … የሊዝ አዋጁ ችግር የለውም፤ ካድሬዎች ማስረዳት ስላልቻሉ ነው (በአቅም ማነስ) ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የአልበምና የኮሜዲ ድርቅ ክፉኛ አጥቅቶናል፡፡ በሌላ አነጋገር ደስታ ርቆናል፡፡ አንዳንዶች አልበሙም ኮሜዲውም ደስታውም የራቀን በኑሮ ውድነቱና በዋጋ ግሽበቱ የተነሳ ነው…
Saturday, 11 February 2012 10:26

የፖለቲካ ጥግ

Written by
Rate this item
(0 votes)
ነፍስ ግድያ የሴንሰርሺፕ ከፍተኛው ደረጃ ነው፡፡ ጆርጅ በርናንድ ሾው (የአይሪሽ ፀሐፌ ተውኔት) ትራጄዲ የልዑላንን ህይወት ይወክላል፡፡ ኮሜዲ የህዝቡን እንቅስቃሴ ለማሳየት ያገለግላል፡፡ ፍራንሶይስ ኦውቢኛክ (ፈረንሳዊ ፀሐፌ ተውኔትና ሃያሲ) ስላቅ በዋይት ሀውስ ውስጥ በጥሩ ሁኔታ በህይወት ይገኛል፡፡ ሮቢን ዊሊያምስ
Rate this item
(0 votes)
በአሜሪካ - ህዝብ በመሪዎቹ ላይ ይቀልዳል! በአፍሪካ - መሪዎች በህዝቡ ላይ ይቀልዳሉ! አንድ የአሜሪካ የባህር ሃይል ወታደር ፔንታጐን ከርሞ ወደ ቤቱ እየተጓዘ ነበር - በመኪና፡ መንገዱ ከወትሮው በተለየ በትራፊክ ተጨናንቆ ጉዞው የኤሊ ሆኗል - መሳብ ብቻ!! ለየለትና የትራፊክ እንቅስቃሴው ከነአካቴው…
Saturday, 04 February 2012 12:15

የፖለቲካ ጥግ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
“ጦርነት የፖለቲካ ቅጥያ ነው፡፡” በዚህ መንፈስ ጦርነት ፖለቲካ ነው፤ ጦርነት ራሱም ፖለቲካዊ እርምጃ ነው፡፡ ማኦ ዚዶንግ (ቻይናዊየፖለቲካ ባለስልጣን) ክፉ ዓላማ ሁሌም በክፉ መንገዶችና በክፉ ሰዎች መደገፉ አይቀርም፡፡ ቶማስ ፔይን (አንግሎ አሜሪካዊ የፖለቲካ ፈላስፋ) ለፖለቲካ አንድ ሳምንት ረዥም ጊዜ ነው፡፡ ሃሮልድ…
Rate this item
(0 votes)
“ከኤርትራ ጋር በአዝማሪ እንዳንጣላ” ኢህአዴግ “ሙያ በልብ ነው” ቢል ይሻለዋል! በአሜሪካ የሚገኘው ናሳ የተባለው የሳይንስ ምርምር ተቋም አባላት ትልቅ ፌሽታ ላይ ናቸው፡፡ የፌሽታው ምክንያት ምን መሰላችሁ? ትልቅ ሳይንሳዊ ስኬት ተቀዳጅተናል ብለው ነው የሚጠጡትና የሚጨፍሩት፡፡ ጠርሙስ ሻምፓኝ እየተከፈተ ሳለ ግን የሳይንቲስቶቹ…
Saturday, 28 January 2012 11:55

የፖለቲካ ጥግ

Written by
Rate this item
(0 votes)
ሰዎች የሚገልጿቸውን የተለያዩ አስተያየቶችና አመለካከቶች መፍራት የለብንም፡፡ ሱሃርቶ (የኢንዶኔዢያ ከፍተኛ የፖለቲካ ባለሥልጣን) ፕሬስን እኮ አልጠላም፡፡ ብዙው ነገራቸው ግን አይጥመኝም፡፡ እንደዚያ መሆን ከፈለጉ ግን… ልዑል ፊሊፕ (የንግስት ኤልዛቤት 2ኛዋ እንግሊዛዊ ባል) የእንግሊዝ ጋዜጠኝነት በትንሽዬ የአልኮል መጠጥ ጉዳት አይደርስበትም፡፡ ሩፐርት ሙድሮክ (ትውልደ…