ፖለቲካ በፈገግታ
ፖለቲከኛ የሚናገረውን ነገር ስለማያምንበት ሌሎች ሲያምኑት ይገርመዋል፡፡ ቻርልስ ደጎል (የቀድሞ የፈረንሳይ ፕሬዚዳንት)ልጅ ሳለሁ ማንም የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ሊሆን እንደሚችል ተነግሮን ነበር፡፡ አሁን ማመን ጀምሬአለሁ፡፡ ክላሬንስ ዳሮው (አሜሪካዊ የህግ ባለሙያ)ቤት የማስተዳደርን ችግር የምትረዳ ማንኛዋም ሴት አገር የማስተዳደርን ችግር ለመረዳት ቅርብ ናት፡፡ ማርጋሬት…
Read 2396 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
ፓርቲዎች የየራሳቸውን የቢሮ ህንፃ እንዲገነቡ የባንክ ብድር ተፈቀደላቸውተቃዋሚዎች በየሳምንቱ የ60 ደቂቃ የቴሌቪዥን አየር ሰዓት ተመደበላቸው በ“ሽብር” የታሰሩ ፖለቲከኞችና ጋዜጠኞች በምህረት ተለቀቁ ቀኑንና ዓመተ ምህረቱን አላስታውሰውም፡፡ እለቱ ግን አርብ ነው፡፡ እኔ ቢሮዬ ውስጥ ነው ያለሁት፡፡ “ፖለቲካ በፈገግታ”ን እየፃፍኩ፡፡ አልፎ አልፎ በመስኮት…
Read 4230 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
ሰሞኑን በእጅጉ ማርኮኝ የተመለከትኩት “Trance” የተሰኘ ፊልም ላይ፣ ዋና ገፀ-ባህሪው ሳይመን ሳያውቀው የገባበት የቁማር ጨዋታ (gambling) የለየለት ሱሰኛ ያደርገውና የዕዳ አረንቋ ውስጥ ይዘፈቃል፡፡ ከቁማር ሱሰኝነቱ ለመላቀቅ የዘየደው መላ ወደ ቴራፒስት ዘንድ መሄድ ነው፡፡ በሂፕኖቴራፒ ከቁማርተኝነቱ ለመፈወስ፡፡ ሂፕኖሲስ የህክምናው (ቴራፒው) ሂደት…
Read 6451 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
በመጪው ምርጫ የኢህአዴግ ደጋፊ የሆነ ”ተቃዋሚ ፓርቲ” ያስፈልገናልዶ/ር አሸብር ኢህአዴግን በድጋሚ ማሸነፍ አይፈልጉም!ኢቴቪን የተመለከተ ዶክመንተሪ የሚሰራ አገር ወዳድ እንዴት ጠፋ?ባለፈው ቅዳሜ በዚሁ ጋዜጣ ላይ የቀረበው የዶ/ር አሸብር ቃለ ምልልስ በእጅጉ አዝናንቶኛል፡፡ (ቃለ ምልልስ ነው ወይስ ማመልከቻ?) ባይገርማችሁ… በቃለ ምልልሱ ላይ…
Read 5820 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
የሥራ ማቆም አድማን አልታገስም፡፡ እኔ የሥራ ማቆም አድማ ባደርግና ደሞዝ አልፈርምም ብል ሰራተኞቼ ምን ይሉኛል?አላን ቦንድ (አውስትራሊያዊ የቢዝነስ ሥራ አስፈፃሚ)ህገ-መንግስታዊው መንግስት ጥቃት እየተሰነዘረበት ነው - አጠቃላይ አድማው ለፓርላማው ፈተና ነው፡፡ የሥርዓት አልበኝነትና የጥፋትም ጎዳና ነው፡፡ስታንሌይ ባልድዊን (የእንግሊዝ ጠ/ሚኒስትር) ሁላችንም ካልተባበርነው…
Read 2495 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
የተቃዋሚዎችን ጥርስ ከማውለቅ የመኪናቸውን ጎማ ማስተንፈስ! የብራዚልና የጀርመን ጨዋታ የ97 ምርጫን አስታወሰኝ (ዱብዕዳ!)አብዛኞቹ የእግር ኳስ አፍቃሪዎች ሰሞኑን በብራዚል ላይ የደረሰውን ያልተጠበቀ ሽንፈት ለማመን አቅቷቸው ነው የሰነበቱት፡፡ የጀርመን ቡድን በእግር ኳስ ጥበብ ዝናዋ በናኘው ብራዚል ላይ 7 ጎሎችን አግብቶ ጉድ ይሰራታል…
Read 3053 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ