ፖለቲካ በፈገግታ

Rate this item
(8 votes)
(ስለምርጫው የተሰጠ አስተያየት) እንካ ስላንቲያ? በምንቲያ? በረገጣ! ምናለ በረገጣ? በህዝባዊ አመራር መድበል ካላመጣ እያደር ይፋጃል ያንድ ፓርቲ ጣጣ!! ሰሞኑን እጄ የገባው መፅሃፍ ለየት ያለ ነው፡፡ ከአሁን ቀደም እንዲህ ያለ መፅሃፍ መውጣቱን አላውቅም፡፡ “እንካስላንቲያ” ይላል የመፅሃፉ ርዕስ፡፡ ደራሲው ግን ዝነኛ ነው፡፡…
Rate this item
(6 votes)
ማን ያውቃል!? ኢህአዴግና ህዝብ፣ ኑሮና “መታደስ” ቀጠሮ እንዳላቸው፣ የምርጫ ቀን ሲደርስ- የኢህአዴግ ባለሥልጣናት በአዘቦቱ ቀን የት እየገቡ ነው? እናንተ---- በቀድሞው ጠ/ሚኒስትር መለስ ዜናዊ፣ ፋውንዴሽን ምስረታ ላይ የተገኙት የኡጋንዳው ፕሬዚዳንት ዩዌሪ ሙሴቪኒ ያሉትን ሰማችሁልኝ? የእኛን አገር ለማመስገን ብለው የራሳቸውን ሞለጩት እኮ፡፡…
Rate this item
(15 votes)
ሰሞኑን የተከሰተ ዜና ነው - እዚህ ሳይሆን ፈረንጆቹ አገር፡፡ ሁለት ታዳጊ ፍቅረኛሞች ናቸው አሉ፡፡ የፍቅር ጓደኝነት ከመሰረቱ ብዙ አልቆዩም፡፡ ግን ሲዋደዱ ለጉድ ነው፡፡ (እንደ ኢህአዴግና ተቃዋሚዎች እንዳትሉኝ!) ባለፈው ሰኞ ግን በጨዋታ መሃል በተፈጠረ አለመግባባት እሷ እሱን አንገቱ ላይ በስለት ወግታው…
Rate this item
(9 votes)
“አዳራሹ ከእኔ ፤ ጉባኤው ከእናንተ” (ኢህአዴግ በ9ኛው ጉባኤ) ከአድርባይ ብዕር ባዶ ወረቀት ይሻላል” (ደራሲ በዓሉ ግርማ) “ከአድርባይ አመራር ባዶ ፓርቲ ይሻላል!” (ያልታወቀ የዘመኑ ደራሲ) እኔ የምላችሁ…ኢህአዴግ 9ኛውን የፓርቲውን ጉባኤ ያካሄደበትን እጅግ የተንቆጠቆጠ “ባለ 7 ኮከብ” (ኮከብ የመስጠት ኮፒራይቱ የራሴ ነው!)…
Rate this item
(10 votes)
*ኢህአዴግ - “ቀፎ ከእኔ፤ ማር ከእናንተ!” እያለ ነው *መንገድ ትራንስፖርት - “መንገድ ከእኔ፤ ትራንስፖርት ከናንተ!” ይላል ሁልጊዜ ምን እንደሚገርመኝ ታውቃላችሁ? የኢህአዴግ ነገር! አልሳካ ብሎት እንጂ ሁላችንንም እንደቀለበት መንገድ ጥፍጥፍ አድርጐ በአንድ ቅርፅ ቢሰራን ደስታውን አይችለውም፡፡ (ከፍቅሩ የተነሳ እኮ ነው!) በተለይ…
Rate this item
(15 votes)
“ ኧረ መልሱን ስጪኝ ዝምታው ምንድነው ቅድምም አሁንም የመረጥኩ አንቺን ነው” ባለፈው ማክሰኞ ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩት የቬኔዝዌላ ፕሬዚዳንት ሁጎ ቻቬዝ፤ በጣም ዝነኛ ነበሩ - ሰውን በመዘርጠጥና በመዝለፍ፡፡ በቀዳሚነት መዝለፍና መዘርጠጥ የሚቀናቸው የሥልጣን ተፎካካሪዎቻቸውን ተቃዋሚዎችን ነበር፡፡ በመቀጠል ደግሞ የአሜሪካን ፕሬዚዳንትና…