ፖለቲካ በፈገግታ

Saturday, 21 February 2015 13:05

ኳስና ዴሞክራሲያ!

Written by
Rate this item
(15 votes)
“ኳስ ነጻ ጋዜጠኝነት ምን እንደሚመስል አሳይቶናል” Football ብዙም አልወድም፡፡ በልጅነቴ ኳስ ተራግጬ ስላላደግሁኝ ይሆናል፡፡ “ከ’ዱርዬ’ ልጆች ጋር እንዳትገጥም!” ተብሎ ያደገ ልጅ አታውቁም--። ለመውደድ ሞክሬም አልተሳካልኝም….. የዋንጫ ጨዋታ ከጓደኞቼ ጋር እያየሁ ሰልችቶኝ አቋርጬ ወጥቻለሁ፣ ብዙ ጊዜ። ( I couldn’t help it)ቢሆንም…
Rate this item
(24 votes)
“ከሃሳብ የዘለለ ህብረት ለተቃዋሚዎች አለርጂክ ነው” እኛና ዓለም በቁጥር ጉዳይ ልንስማማ አልቻልንም “አብዮታዊ ዲሞክራሲ ሳይንስ ነው ፍልስፍና?” አንዲት ሩሲያዊ ሴት ወይዘሮ፣ ለቀድሞው የሶቭየት ህብረት (አገሪቱ ሺ ቦታ ሳትበታተን ማለት ነው!) መሪ ለጎርባቾቭ እንዲህ የሚል ጥያቄ ያቀርባሉ፤ “ክቡር ፕሬዚዳንት፤ ኮሙኒዝም ሳይንስ…
Rate this item
(3 votes)
የህንዱ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ደጋፊዎቻቸው ገንዘብ አዋጥተው በስማቸው በመሰረቱት ቤተ መቅደስ ውስጥ ባቆሙላቸው ጣኦት አማካይነት እየተመለኩ እንደሆነ የዘገበው ሮይተርስ፣ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በበኩላቸው የደጋፊዎቻቸው ድርጊት እንዳስደነገጣቸውና አፈንጋጭ እንደሆነ መናገራቸውን አስታወቀ፡፡በመቶዎች የሚቆጠሩት የጠቅላይ ሚኒስትሩ ደጋፊዎች፣ ራጅኮት በተባለችው የህንድ ምዕራባዊ ከተማ በሰሩት…
Rate this item
(12 votes)
የሰለጠነ ተቃዋሚ በላቀ ብስለት እንጂ በእልህ አይመራም የአስለቃሽ ጭስ ችግራችንን ኒዮሊበራል መንግስታት ይታደጉን እነ “አንድነት” እርስ በርስ ከሚወነጃጀሉ ቢናዘዙ ይሻላቸው ነበር እንዳለፉት ሳምንታት ሁሉ የዛሬውም ጉዳያችን ትንሽ ጠነን የሚል ስለሆነ፣ ወጋችንን ዘና ብለን እንጀምረው - በቀልድ፡፡ መጀመሪያ “ቀልድታትን አሽሙራትን ምህረይ…
Rate this item
(18 votes)
አንድ አፍሪካዊ የዩኒቨርሲቲ ፕሮፌሰር ለብዙ ዓመታት በምዕራብ አገራት ትምህርቱን ሲከታተልና ሲያስተምር ቆይቶ ወደ ትውልድ ቀዬው ይመለሳል፡፡ የትውልድ መንደሩ እንደደረሰም አንድ የመንደር ልጅ ሃይቅ ዳር ቆሞ ይመለከታል፡፡ ልጁ ሰዎችን በታንኳ እያሳፈረ የዕለት ጉርሱን የሚቃርም ነው፡፡ ፕሮፌሰሩ ጀልባው ላይ ተሳፍሮ አፍታ እንኳን…
Rate this item
(10 votes)
* ፋና “ድምጽ ለተነፈጉ ተቃዋሚዎች ድምጻቸው ነኝ” ብሏል * “ፈንድ” አፈላልጌ የፓርቲዎች ክርክር ለማዘጋጀት አስቤአለሁ * “ሳይማሩ ያስተማሩኝን መምህሮቼን አመሰግናለሁ” ከማለት ያድነን! በአንድ የአገራችን ዩኒቨርሲቲ ምሩቃን መፅሄት ላይ አንዱ ተመራቂ ከፎቶው ስር ምን ብሎ እንደጻፈ ታውቃላችሁ? “ሳይማሩ ያስተማሩኝን መምህራኖቼን አመሰግናለሁ”…