ፖለቲካ በፈገግታ

Saturday, 24 January 2015 12:51

የፖለቲካ ጥግ

Written by
Rate this item
(8 votes)
ፖለቲካ፤ ለፖለቲከኞች ሊተው የማይችል ትልቅ ቁምነገር ነው ወደሚል ድምዳሜ ደርሻለሁ፡፡ ቻርልስ ደጐል* በዲሞክራሲ ሥርዓት አንደኛው ፓርቲ ሁልጊዜ ዋና ጉልበቱን የሚያውለው ሌላኛው ፓርቲ አገር ለመምራት ብቁ አለመሆኑን ለማረጋገጥ በመሞከር ነው፡፡ ብዙ ጊዜ ሁለቱም ይሳካላቸዋል፡፡ ደግሞም ትክክል ናቸው፡፡ ኤች ኤል ሜንኬን *…
Rate this item
(14 votes)
በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ በምርጫ ቦርድ ላይ ቅሬታ አቀረበ የእኛ ምርጫ ከአሜሪካ ምርጫ መብለጡን በምስጢር እንያዘው ባለፈው ሳምንት ምን ብዬአችሁ ነበር? ውዝግብ ከሰማችሁ ምርጫ ደርሷል ማለት ነው አላልኳችሁም፡፡ አሁንም ውዝግቡ እንደቀጠለ ነው፡፡ እንደውም ያለወትሮው የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ “ሆደ ሰፊ” ሆኖ ነው…
Rate this item
(11 votes)
• ዓለም ከኛ ምርጫ ብዙ የሚማረው አለ እየተባለ ነው • የፖለቲካ ቋንቋ ለፀሎት አይመችም እኮ! (ለሃይማኖት አባቶች)• ምርጫ ቦርድ በ“ሆደ ሰፊነት” እየተንቀሳቀስኩ ነው አለ እስቲ በአገራችን ምርጫ መቃረቡን የሚጠቁም ምልክት ከሚከተሉት ምርጫዎች ውስጥ ለመምረጥ ሞክሩ:- ሀ) የሰከነ ክርክር ለ) ማራኪ…
Rate this item
(17 votes)
የግብጽን ነገር በፐብሊክ ዲፕሎማሲ ብቻ አንወጣውም! በሳምንቱ አጋማሽ ላይ አንድ ወዳጄ የነገረኝ ቀልድ ፈረንጆቹ Bitter (መራራ ቀልድ) የሚሉት ዓይነት ሳይሆን አይቀርም፡፡ ፈርዶብን መራራ ቀልዶች ይቀሩናል (ያልተኖረ እኮ አይቀለድም!) ለማንኛውም ቀልዱን ከመራራ ወይም ከጣፋጭ የመመደቡን ሃላፊነት ለእናንተ ትቼ በቀጥታ ወደ ቀልዱ…
Monday, 05 January 2015 08:10

ፖለቲካዊ ሃሜቶች

Written by
Rate this item
(11 votes)
የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ በቅርቡ በዓለም የኢኮኖሚ ሰሚት ላይ ለመሳተፍ ወደ ቻይና መዝለቃቸው ይታወሳል፡፡ በቤጂንግ ቆይታቸው ታዲያ ሲወጡ ሲገቡ ማስቲካ እያኘኩ ያዩዋቸው ቻይናውያን “እኚህ ፕሬዚዳንት ሳይሆን ራፐር ነው የሚመስሉት” በሚል ክፉኛ ነቅፈዋቸዋል፡፡* * *በዚሁ የቤጂንግ ስብሰባ ላይ የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር…
Rate this item
(16 votes)
አውሮፓ ህብረት ምርጫውን የማይታዘበው በገንዘብ ችግር ነው ተቃዋሚዎች ባይነግሩንም ከጠ/ሚኒስትሩ ጋር ተወያይተው ነበርእነ “ኤፈርት” ከአውራው ፓርቲ ጋር የሚያገናኛቸው ነገር የለም ተባለ ባለፈው ማክሰኞ በቀድሞው ኢቴቪ (በአዲሱ EBC) በምርጫ ዙሪያ የቀረበው ዘገባ አስደምሞኛል (ሌላ ምርጫ የለኝማ!) ለነገሩ ዘገባ ከማለት ይልቅ ያፈጠጠ…