ፖለቲካ በፈገግታ

Rate this item
(21 votes)
ኢህአፓም “አሲምባ”ን ማስጎብኘት ይችላል---- ልጅ ያሬድ የተባለው ታዋቂ ኮሜዲያን ሰሞኑን በዋሽንግተን ሆቴል (የአዲስ አበባው ነው!) ባቀረበው የኮሜዲ ምሽት ላይ የታደመችው የሥራ ባልደረባዬ ሰምታ ካጣጣመቻቸው ቀልዶች ውስጥ ጥቂቶቹን ስለነገረችኝ እኔም ለናንተ ላጋራችሁ፡፡ (“sharing is caring” አሉ!) ወደ ልጅ ያሬድ ቀልድ፡- አንድ…
Rate this item
(12 votes)
ሁሌም ምርጫ ሲደርስ ብቅ ብቅ የሚሉ (በኢቢሲ ማለቴ ነው!) ፊታቸው “የቁጣ አስተማሪ” የሚመስል አንዳንድ ግለሰቦች አላጋጠማችሁም? ፖለቲከኞች ወይም ባለሥልጣናት እንዳይመስሏችሁ። (እነሱ አይቆጡም አልወጣኝም!) እነዚህኞቹን “የምርጫ ዬኔታ” ይሏቸዋል፡፡ ይሄ ስያሜ ለምን እንደተሰጣቸው አላውቅም፡፡ ምናልባት ቁጣ ቁጣ ስለሚላቸው ይሆን? የሚገርመው ደግሞ እየተቆጡ…
Monday, 09 March 2015 12:01

የፖለቲካ ጥግ

Written by
Rate this item
(7 votes)
መንግሥት ሲሳሳት ትክክል መሆን አደገኛ ነው፡፡ ቮልቴርእኔ የማውቀው ማርክሲስት አለመሆኔን ነው፡፡ ካርል ማርክስነፃነት ማለት ኃላፊነት ነው፡፡ ለዚህም ነው አብዛኛው ሰው የሚፈራው፡፡ ጆርጅ በርናርድ ሾውሁሉም እንስሳት እኩል ናቸው፤ አንዳንድ እንስሳት ግን የበለጠ እኩል ናቸው፡፡ ጆርጅ ኦርዌል(Animal Farm)ሁሉም አንድ ዓይነት የሚያስብ ከሆነ፣…
Rate this item
(12 votes)
(እውነት አንድ)ኮንዶሚንየም ደረሰኝባለ ሶስት መኝታ ቤት ሰሚት አካባቢ ዕጣ ወጣልኝ፡፡ ቻው ድህነት፣ ቻው መንገላታት፡፡ አሁኑኑ በጂፕሰም አሰማምሬ አከራየዋለሁ፣ በደህና ዋጋ፡፡ ደሞ ሰፈሩ ፀዴ ሰፈር ነው፣ ባቡርም እየገባበት ነው…..መንግስት ዘንድሮ ከምር ጸደቀብኝ፣ ይመቸው፣ ባሁኑ ምርጫ እመርጣቸዋለሁ፤ ኧረ ለዘላም ይኑሩ!! ያ ቀውጢ…
Saturday, 21 February 2015 13:05

ኳስና ዴሞክራሲያ!

Written by
Rate this item
(15 votes)
“ኳስ ነጻ ጋዜጠኝነት ምን እንደሚመስል አሳይቶናል” Football ብዙም አልወድም፡፡ በልጅነቴ ኳስ ተራግጬ ስላላደግሁኝ ይሆናል፡፡ “ከ’ዱርዬ’ ልጆች ጋር እንዳትገጥም!” ተብሎ ያደገ ልጅ አታውቁም--። ለመውደድ ሞክሬም አልተሳካልኝም….. የዋንጫ ጨዋታ ከጓደኞቼ ጋር እያየሁ ሰልችቶኝ አቋርጬ ወጥቻለሁ፣ ብዙ ጊዜ። ( I couldn’t help it)ቢሆንም…
Rate this item
(24 votes)
“ከሃሳብ የዘለለ ህብረት ለተቃዋሚዎች አለርጂክ ነው” እኛና ዓለም በቁጥር ጉዳይ ልንስማማ አልቻልንም “አብዮታዊ ዲሞክራሲ ሳይንስ ነው ፍልስፍና?” አንዲት ሩሲያዊ ሴት ወይዘሮ፣ ለቀድሞው የሶቭየት ህብረት (አገሪቱ ሺ ቦታ ሳትበታተን ማለት ነው!) መሪ ለጎርባቾቭ እንዲህ የሚል ጥያቄ ያቀርባሉ፤ “ክቡር ፕሬዚዳንት፤ ኮሙኒዝም ሳይንስ…