ፖለቲካ በፈገግታ

Rate this item
(3 votes)
ፕሮፌሰር መርጋ በቃና፤ አባባሉ ለኢህአዴግ እንደማይሰራ ያውቁታልሰማያዊ ፓርቲ በምርጫ ማግስት ሊ/መንበሩንና ምክትሉን አስገመገመ ሰማያዊ ፓርቲ በምርጫው ማግስት ባደረገው ግምገማ በእጅጉ ተደምሜአለሁ፡፡ (መደመም እኮ ተወዷል!) ያውም ደግሞ -- በተመሳሳይ ሰዓት “ምርጫው ነፃ፣ ፍትሃዊና ተዓማኒ አይደለም” የሚል በቁጣ የታሸ ተቃውሞ ለምርጫ ቦርድ፣…
Rate this item
(13 votes)
ዶ/ር አሸብር ኢህአዴግን እንዴት ይታዘቡት? (ከአሁን በኋላማ!)260ሺ የመዲናዋ ነዋሪዎች “ምርጫው ይለፈን” ብለዋል?!ኢህአዴግን ያልመረጡት ከ400ሺ በላይ ነዋሪዎችስ? (ዜግነት አይለውጡ!) ብዙ ጊዜ ጦቢያችን ውስጥ አንድ ትልቅ አገራዊ ክስተት ከተፈፀመ በኋላ (ለምሳሌ እንደ ግንቦቱ ምርጫ ያለ!) ሀበሻ በእጅጉ የሚታወቀው በምን መሰላችሁ? የጨረሱ ቀልዶችን…
Rate this item
(15 votes)
ገዢው ፓርቲ ለምን ምርጫውን አሸነፈ? የዛሬ 3ሺ ዓመት ገደማ ነው፡፡ በጥንታዊቷ ፍልስጤም እምብርት ሼፕሄላህ በተባለ ሥፍራ ነበር ፍልስጤሞች የሚኖሩት፡፡ ለብዙ ዘመናት ሥፍራውን ለመቆጣጠር በሚደረጉ ጥረቶች በርካታ ጦርነቶች በአካባቢው ተካሂደዋል፡፡ የእስራኤላውያን ታሪካዊ ጠላቶች ናቸው የሚባሉት ፍልስጤሞች፤ በጦርነት የተፈተኑ አደገኛ ተዋጊዎች ነበሩ፡፡…
Rate this item
(22 votes)
ኢህአዴግ በተቃዋሚዎች “ባዶ ውጤት” አፍሯል ወይም ተፀፅቷል! የዘንድሮ 5ኛው አገራዊ ምርጫ በኢህአዴግ ጠቅላይ አሸናፊነት የተጠናቀቀ ይመስላል፡፡ (ቅድመ ትንበያ ተከልክሏል ለካ!) የእኔ ግን ቅድመ ትንበያ ሳይሆን መረጃ ላይ የተመሰረተ ድምዳሜ ነው፡፡ አያችሁ… ገና ያልተነገረ ውጤት ቢኖርም ተቃዋሚዎች ያሸንፋሉ ተብሎ የተጠበቁባቸው ቦታዎች…
Rate this item
(23 votes)
ጓደኛዬ ቆርጣለች። ከዚህ ቀደም እንዲህ ቆርጣ ግን አታውቅም፡፡ ድንገት እኮ ነው ከመሬት ተነስታ (ለነገሩ ከመሬት አልተነሳችም፤ ወንበር ላይ ቁጭ ብላ ነው) “አንቀፅ 38 የሰጠኝን መብት እጠቀማለሁ” ያለችኝ። እኔ ደግሞ ሰው ከተንኮልና ከክፋት ሲፀዳ አይቼ በደህና ጊዜ ከእውቀት የፀዳሁ ስለሆንኩ፣ “አንቀፅ…
Saturday, 16 May 2015 10:46

የምርጫ ዋዜማ ወጋ ወጐች

Written by
Rate this item
(37 votes)
“አሜሪካ - ሆሊዉድ ህንድ - ቦሊውድ ናይጄሪያ - ኖሊውድ ኢትዮጵያ - ኑሮውድ!!” እንግዲህ ወግም አይደለ…እስቲ 10 ዓመት ወደኋላ ተጉዘን ምርጫ 97 ላይ አረፍ እንበል፡፡ አይዟችሁ ምርጫውን ለመገምገም አይደለም፡፡ (ያኔ አልፏል!) ለመተቸትም እንዳይመስላችሁ፡፡ ለጨዋታ ነው፤ ለወጋ ወግ፡፡ እናላችሁ… ምርጫ 97 ከተጠናቀቀ…