ፖለቲካ በፈገግታ

Rate this item
(23 votes)
 የኢህአዴግ ዲሞክራሲና የቴሌ ኔትዎርክ ተመሳሰሉብኝ ደሞዝ የተጨመረው ለምርጫው ነው ለኑሮ ውድነቱ?እኔ የምለው … አንዳንድ የመንግስት ተቋማት በእነሱ ብሶ ለምንድነው ቁጣ ቁጣ የሚላቸው? (“የማይመቱት ልጅ ሲቆጡት ያለቅሳል” አሉ!) ከምሬ እኮ ነው… እኛ የተበደልነው አርፈን ተቀምጠን እነሱ እየተመላለሱ ይቆጡናል፡፡ (ኧረ “ፌር” አይደለም!)…
Rate this item
(8 votes)
ባለስልጣናት ሥልጣን የማይለቁት “የስልጣን ጡር” ስለሚፈሩ ነው ኢህአዴግ “ረዳት መንግስት” ያስፈልገዋል ስል ሌላ የፖለቲካ ጨዋታ ውስጥ እንዳትገቡ፡፡ ያልተቀኘሁትን ቅኔም ለመፍታት እንዳትሞክሩ፡፡ እኔ ለማለት የፈለግሁት ኢህአዴግ በግራና በቀኝ በልማት ስለተጠመደ፣ ይህችን አገር በቅጡ ለመምራት “ረዳት መንግስት” ያስፈልገዋል ነው፡፡ እመኑኝ፤ በአማካሪ በምናምን…
Saturday, 02 August 2014 11:32

የፖለቲካ ጥግ

Written by
Rate this item
(7 votes)
ፖለቲከኛ የሚናገረውን ነገር ስለማያምንበት ሌሎች ሲያምኑት ይገርመዋል፡፡ ቻርልስ ደጎል (የቀድሞ የፈረንሳይ ፕሬዚዳንት)ልጅ ሳለሁ ማንም የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ሊሆን እንደሚችል ተነግሮን ነበር፡፡ አሁን ማመን ጀምሬአለሁ፡፡ ክላሬንስ ዳሮው (አሜሪካዊ የህግ ባለሙያ)ቤት የማስተዳደርን ችግር የምትረዳ ማንኛዋም ሴት አገር የማስተዳደርን ችግር ለመረዳት ቅርብ ናት፡፡ ማርጋሬት…
Rate this item
(7 votes)
ፓርቲዎች የየራሳቸውን የቢሮ ህንፃ እንዲገነቡ የባንክ ብድር ተፈቀደላቸውተቃዋሚዎች በየሳምንቱ የ60 ደቂቃ የቴሌቪዥን አየር ሰዓት ተመደበላቸው በ“ሽብር” የታሰሩ ፖለቲከኞችና ጋዜጠኞች በምህረት ተለቀቁ ቀኑንና ዓመተ ምህረቱን አላስታውሰውም፡፡ እለቱ ግን አርብ ነው፡፡ እኔ ቢሮዬ ውስጥ ነው ያለሁት፡፡ “ፖለቲካ በፈገግታ”ን እየፃፍኩ፡፡ አልፎ አልፎ በመስኮት…
Rate this item
(10 votes)
ሰሞኑን በእጅጉ ማርኮኝ የተመለከትኩት “Trance” የተሰኘ ፊልም ላይ፣ ዋና ገፀ-ባህሪው ሳይመን ሳያውቀው የገባበት የቁማር ጨዋታ (gambling) የለየለት ሱሰኛ ያደርገውና የዕዳ አረንቋ ውስጥ ይዘፈቃል፡፡ ከቁማር ሱሰኝነቱ ለመላቀቅ የዘየደው መላ ወደ ቴራፒስት ዘንድ መሄድ ነው፡፡ በሂፕኖቴራፒ ከቁማርተኝነቱ ለመፈወስ፡፡ ሂፕኖሲስ የህክምናው (ቴራፒው) ሂደት…
Rate this item
(11 votes)
በመጪው ምርጫ የኢህአዴግ ደጋፊ የሆነ ”ተቃዋሚ ፓርቲ” ያስፈልገናልዶ/ር አሸብር ኢህአዴግን በድጋሚ ማሸነፍ አይፈልጉም!ኢቴቪን የተመለከተ ዶክመንተሪ የሚሰራ አገር ወዳድ እንዴት ጠፋ?ባለፈው ቅዳሜ በዚሁ ጋዜጣ ላይ የቀረበው የዶ/ር አሸብር ቃለ ምልልስ በእጅጉ አዝናንቶኛል፡፡ (ቃለ ምልልስ ነው ወይስ ማመልከቻ?) ባይገርማችሁ… በቃለ ምልልሱ ላይ…