ፖለቲካ በፈገግታ

Rate this item
(15 votes)
ገዢው ፓርቲ ለምን ምርጫውን አሸነፈ? የዛሬ 3ሺ ዓመት ገደማ ነው፡፡ በጥንታዊቷ ፍልስጤም እምብርት ሼፕሄላህ በተባለ ሥፍራ ነበር ፍልስጤሞች የሚኖሩት፡፡ ለብዙ ዘመናት ሥፍራውን ለመቆጣጠር በሚደረጉ ጥረቶች በርካታ ጦርነቶች በአካባቢው ተካሂደዋል፡፡ የእስራኤላውያን ታሪካዊ ጠላቶች ናቸው የሚባሉት ፍልስጤሞች፤ በጦርነት የተፈተኑ አደገኛ ተዋጊዎች ነበሩ፡፡…
Rate this item
(22 votes)
ኢህአዴግ በተቃዋሚዎች “ባዶ ውጤት” አፍሯል ወይም ተፀፅቷል! የዘንድሮ 5ኛው አገራዊ ምርጫ በኢህአዴግ ጠቅላይ አሸናፊነት የተጠናቀቀ ይመስላል፡፡ (ቅድመ ትንበያ ተከልክሏል ለካ!) የእኔ ግን ቅድመ ትንበያ ሳይሆን መረጃ ላይ የተመሰረተ ድምዳሜ ነው፡፡ አያችሁ… ገና ያልተነገረ ውጤት ቢኖርም ተቃዋሚዎች ያሸንፋሉ ተብሎ የተጠበቁባቸው ቦታዎች…
Rate this item
(23 votes)
ጓደኛዬ ቆርጣለች። ከዚህ ቀደም እንዲህ ቆርጣ ግን አታውቅም፡፡ ድንገት እኮ ነው ከመሬት ተነስታ (ለነገሩ ከመሬት አልተነሳችም፤ ወንበር ላይ ቁጭ ብላ ነው) “አንቀፅ 38 የሰጠኝን መብት እጠቀማለሁ” ያለችኝ። እኔ ደግሞ ሰው ከተንኮልና ከክፋት ሲፀዳ አይቼ በደህና ጊዜ ከእውቀት የፀዳሁ ስለሆንኩ፣ “አንቀፅ…
Saturday, 16 May 2015 10:46

የምርጫ ዋዜማ ወጋ ወጐች

Written by
Rate this item
(37 votes)
“አሜሪካ - ሆሊዉድ ህንድ - ቦሊውድ ናይጄሪያ - ኖሊውድ ኢትዮጵያ - ኑሮውድ!!” እንግዲህ ወግም አይደለ…እስቲ 10 ዓመት ወደኋላ ተጉዘን ምርጫ 97 ላይ አረፍ እንበል፡፡ አይዟችሁ ምርጫውን ለመገምገም አይደለም፡፡ (ያኔ አልፏል!) ለመተቸትም እንዳይመስላችሁ፡፡ ለጨዋታ ነው፤ ለወጋ ወግ፡፡ እናላችሁ… ምርጫ 97 ከተጠናቀቀ…
Rate this item
(12 votes)
ኤርትራ በፕሬስ ነፃነት 180ኛ ወጥታለች (ከ180 አገራት) ኢትዮጵያ ደግሞ ከ180 አገራት 142ኛ ደረጃ ላይ ትገኛለች የዓለም የፕሬስ ነፃነት ቀን ባለፈው እሁድ ሜይ 3 ቀን 2015 ዓ.ም በመላው ዓለም ታስቦ ውሏል፡፡ (እኛ አገር ደግሞ በመወቃቀስ!) አሳዛኙ ነገር ግን ምን መሰላችሁ? ያለፈው…
Sunday, 10 May 2015 15:38

የነፃነት ጥግ

Written by
Rate this item
(10 votes)
ነፃነት፤ ሰዎች መስማት የማይፈልጉትን የመናገር መብት ነው፡፡ ጆርጅ ኦርዌልሃላፊነት ለነፃነት የሚከፈል ዋጋ ነው፡፡ኢልበርት ሁባርድመንግስት ገደብ ካልተበጀለት በቀር ሰው ነፃ አይሆንም፡፡ ሮናልድ ሬገንነፃነት የነፍሳችን ኦክሲጅን ነው፡፡ ሞሼ ዳያን በመናገር ነፃነት አምናለሁ፤ ነገር ግን በመናገር ነፃነትም ላይ ሃሳባችንን የመግለጽ መብት ሊኖረን ይገባል…