ፖለቲካ በፈገግታ

Rate this item
(13 votes)
“ታጋሽ ህዘብ”ን የሚሸልም የአውሮፓ ድርጅት የለም??የሙስና “ኔትዎርክ”፣ የቴሌን ኔትዎርክ አጣጥፎት ሄደ!! አንዲት “ነቄ” እናት ናቸው አሉ፡፡ ቀለም ባይዘልቃቸውም ነገር ቶሎ ይገባቸዋል፡፡ (ፖለቲከኞቻችን እኮ ነገር ቶሎ አይገባቸውም!) በዚያ ላይ ልጆቻቸው ሁሉ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ናቸው፡፡ እናላችሁ ----- ልጆቻቸውና የኮሌጅ ጓደኞቻቸው ቤት ውስጥ…
Rate this item
(19 votes)
በ25 ዓመት ውስጥ የአገር ውስጥ ቪኦኤ መፍጠር አልቻልንም----በጣም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ (ምናልባትም ፓርላማውን ለብቻው የተቆጣጠረው አውራው ፓርቲ፤ አዲስ መንግስት ከመሰረተ በኋላ ሳይሆን አይቀርም!) ለወትሮ ያልተለመዱ ደፈር ደፈር ያሉ መግለጫዎችና መረጃዎች መሰማት ጀምረዋል (ከተሳሳትኩ ግለ ሂስ አደርጋለሁ!) እኒህ መግለጫዎችና መረጃዎች ደግሞ…
Saturday, 24 October 2015 10:04

የመንግሥት ጥግ

Written by
Rate this item
(2 votes)
 ሥራ ለመፍጠር የግሉ ሴክተር ያስፈልገናል፡፡ መንግስት ሥራ መፍጠር የሚችል ቢሆንኖሮ ኮሙኒዝም በተሳካለት ነበር፡፡ ግንአልሆነለትም፡፡ቲም ስኮት- የቅርቡን ብቻ ማሰብ የመልካም መንግስትትልቁ ጠላቱ ነው፡፡አንቶኒ አልባኔዜ- መንግሥት ማለት እኛ ነን፤ እናንተና እኔ፡፡ቴዎዶር ሩስቬልት- ዲሞክራሲ ለእያንዳንዱ ሰው የራሱ ጨቋኝየመሆን መብት ያጎናፅፈዋል፡፡ጄምስ ረስል ሎዌል- ሰዎች…
Rate this item
(13 votes)
• እንኳንስ ለ“አድርባይ ሚዲያ” ለራሱም አልተመለሰም!• ዋናው ችግራችን የኮሙኒኬሽን ነው ተባለ (መግባባት ድሮ ቀረ!)• “ልማታዊ ጋዜጠኝነት” እና “የመንግሥት ልሳንነት” ለየቅል ናቸው! ከጥቂት ሳምንታት በፊት እዚሁ አዲስ አድማስ ጋዜጣ፣ የጤና አምድ ላይ ያነበብኩት ነገር በእጅጉ አስደንጋጭ ነው፡፡ ብዙዎቹ የመድሃኒት ቤት ባለሙያዎች፣…
Rate this item
(8 votes)
ለፓርላማ እንቅልፍ መድሃኒቱ፣ ብርቱ “ተቃዋሚ ፓርቲ; ነው! ሙሴቬኒም ፓርላማ ውስጥ እንቅልፋቸውን ሲለጥጡ ተይዘዋል! አዲስ መንግስት ተቋቋመ ወይስ የሚኒስቴር መ/ቤቶች ተፐወዙ? ሰሞኑን ከፓርላማው መከፈትና አዲስ መንግስት መቋቋም ጋር ተያይዞ ሲናፈስ የሰነበተው ወሬ የአንድ ም/ቤት አባል ማንቀላፋት (ሸለብታ!) ነው፡፡ እኔ የምለው… በፓርላማ…
Rate this item
(27 votes)
“ከ100% በላይ ተጠናቋል” … ምን ማለት ነው? አንድ ወዳጄ ሰሞኑን ስልክ ደወለልኝና፤ “ፋብሪካው ከ100% በላይ ተጠናቋል ይባላል ወይ?” አለኝ፤ የመገረም ቅላፄ በሚያስተጋባ ድምፅ፡፡ “ምን ማለት ነው? እንዴት?” አልኩት፤ በመገረም ሳይሆን ግራ በመጋባት፡፡ “የሆነ ዜና ላይ ሰምቼው እኮ ነው … የሶላር…