ፖለቲካ በፈገግታ
*ከሹመት በፊት "ብቃት ፈታኝ" - አፋጣጭ ጥያቄዎች ይለመዱ! ክቡር ጠ/ሚኒስትሩ ጠፍተው ጠፍተው፣(ለግል ፕሬሱ ማለቴ ነው!) ባለፈው ሰሞን ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ በፓርላማም ተገኝተው ለም/ቤቱ አባላት "ለስላሳ ጥያቄዎች" ማብራሪያና ምላሽ ሰጥተዋል፡፡ ጠ/ሚኒስትሩ የሰጡትን ምላሽና ማብራሪያ ስከታተል ታዲያ… አንዳንድ ያልገቡኝና መጥራት ያለባቸው "ብዥታዎች"…
Read 3315 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
- ሰላም መፍጠር የምትሻ ከሆነ፣ ከወዳጆችህ ጋር ሳይሆን ከጠላቶችህ ጋር ትወያያለህ፡፡ ሞሼ ዳያን- እኔ መናገር ስፈልግ ማንም አይሰማኝም፤ እነሱ እንድናገር ሲሹ እኔ የምለው የለኝም፡፡ ዊንስተን ቸርቺል- የፖለቲካ ልዩነት ሁልጊዜ ጤናማ ውይይት ይፈጥራል፡፡ ከጊዜ በኋላ ግን ውይይቱ ይበልጥ በጥላቻ የተሞላና አልፎ…
Read 1819 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
*አዲሶቹ ምሁር ሚኒስትሮች ህልማቸውን ይንገሩን!! *ባራክ ኦባማን ያየ፤ ‹‹ሌጋሲ አታሳጣኝ››ብሎ ይጸልያል! *ፖለቲከኞች ከጨዋታ ውጭ እየሆኑ ነው! ባለፈው ሳምንት መጨረሻ ላይ በሙስና ወንጀል የተጠረጠሩ 130 ግለሰቦችና ባለስልጣናት በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ፌደራል ፖሊስ ነግሮናል፡፡ አሁን እንግዲህ ስንቱ እንቅልፍ እንደሚያጣ ገምቱ፡፡ (“ምን ያለበት----ምን…
Read 4294 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
- ጥሩ ኳስ ተጫዋቾች፤ ጥሩ ዜጎች ይወጣቸዋል፡፡ ቼስተር አርተር- የፕሬዚዳንት ከባዱ ሥራ ትክክለኛውን ነገር ማከናወን አይደለም፤ ትክክለኛውን ነገር ማወቅ ነው፡፡ ሊንዶን ጆንሰን- መፍራት ያለብን ነገር ቢኖር ራሱን ፍርሃትን ነው፡፡ ፍራንክሊን ዴላኖ ሩዝቬልት- ሃቁን ተናገር፣ ጠንክረህ ሥራ፣ እናም ለእራት በሰዓቱ ድረስ፡፡…
Read 1916 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
የፖለቲካ ፓርቲዎች ----የትም አገር የሚቋቋሙት----- ሰማይ ቤት ጽድቅ አይደለም---ለምድር ሥልጣን ነው። በምርጫ ተፎካክረው፣ አማራጭ ፖሊሲ አቅርበው! (ሲኖር ነው ታዲያ!) ህዝብን አሳምነው------አማልለው ወይም “አታለው” ----- ሥልጣን ለመያዝ ነው፡፡ አገር ለማስተዳደር ----- መንግስት ለመሆን!! (ህገ መንግስታዊ መብት ነው!!) የሚቀድም ሃሳብ ግን እነሆ!!…
Read 2919 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
- ፖለቲካ ከፊዚክስ የበለጠ አስቸጋሪ ነው፡፡ አልበርት አንስታይን - ፖለቲኞች የትም ቦታ አንድ ናቸው፡፡ ወንዝ በሌለበትም እንኳን ድልድይ ለመገንባት ቃል ይገባሉ፡፡ ኒክታ ክሩስቼቭ- እውነት በአብላጫ ድምፅ አይወሰንም፡፡ ዱግ ግዊን- ኮንሰርቫቲቭ፤ምንም ነገር ለመጀመሪያ ጊዜ መደረግ እንደሌለበት የሚያምን ሰው ነው፡፡ አልፍሬድ ኢ.ዊጋም…
Read 2981 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ