ፖለቲካ በፈገግታ
ስለመንግስትና ፖለቲካ የህዝብ ድምፅ የእግዚአብሔር ድምፅ ነው፡፡ አልኩይን (የእንግሊዝ ካህን፣ የሥነ መለኮት ሊቅና ምሁር)ህዝቡ እየገዛሁ ነው ብሎ እንዲያስብ አድርገው፤ ያን ጊዜ ይገዛልሃል፡፡ ዊልያም ፔን (እንግሊዛዊ ሰባኪና ቅኝ ገዢ)
Read 2226 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
አልጋ ይዤም ቢሆን ሥልጣን አለቅም - ሙጋቤአላህ ከፈቀደልኝ ቢሊዮን ዓመት ብገዛስ? - የጋምቢያ ፕሬዚዳንት በርከት ያሉ ትላልቅ ፖለቲከኞች ናቸው - የኢትዮጵያ ሳይሆን የአሜሪካ፡፡ አንድ የአሜሪካ ግዛት ውስጥ የሚካሄድ የልማት እንቅስቃሴ ለመጐብኘት በትልቅ አውቶብስ ይጓዛሉ፡፡ የሚበዛውን ርቀት አገባደው ወደ ስፍራው ለመድረስ…
Read 2906 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
ስለሥልጣንገደብ የለሽ ሥልጣን ያለው ሰው ሁሉንም ነገር መፍራት ይገባዋል፡፡ ፒሬ ኮርኔይሊ - (ፈረንሳዊ ፀሃፌ ተውኔት) የሥልጣን ሰዎች የንባብ ጊዜ የላቸውም፡ የማያነቡ ሰዎች ደግም ለስልጣን ብቁ አይደሉም፡ ማይክል ፉት (እንግሊዛዊ ፖለቲከኛና ፀሃፊ)
Read 2185 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
የሶሪያ መንግሥት አይፎንን “ዓይንህ ላፈር” ብሎታል የዓለምን ፖለቲካዊ ክስተቶች የምትከታተሉ ከሆነ አንድ ነገር ትገነዘባላችሁ ብዬ እገምታለሁ፡፡ ምን አትሉኝም… የዓለም የፖለቲካ መድረክ ስላቅ እየበዛበት መምጣቱን፡፡ እውነቴን ነው የምላችሁ… “ፖለቲካ በፈገግታ” እዚህ ጋዜጣ ላይ ብቻ አይደለም ያለው፡፡ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች ፖለቲካ የእውነት…
Read 2746 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
2011-12-17 ፋሺስት - ሁለት ላሞች አሉህ፡፡ መንግስት ሁለቱንም ይወስዳቸውና ወተቱን ይሸጥልሃል፡፡ አንተ ከህቡዕ ድርጅት ጋር ትቀላቀልና የመንግስት ንብረት የማውደም ሴራ ላይ በንቃት ትሳተፋለህ፡፡ የአሜሪካን ኮርፖሬሽን - ሁለት ላሞች አሉህ፡ አንዷን ትሸጥና ሌላኛዋ የአራት ላሞች ወተት እንድትሰጥህ ታስገድዳታለህ፡፡ ላምዋ ስትሞት ትገረማለህ፡፡…
Read 3116 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
“ከ13 ዓመት በታች የሆኑ ህፃናት እንዳያነቡት ይመከራል!”“…አጥሮች ላይ፣ ግንቦች ላይ፣ ቆርቆሮዎች ላይ፣ ጣውላዎች ላይ፣ በሚንቦገቦግ ደማቴ ቀለም “ህዝባዊ መንግስት በአስቸኳይ” “ኢህአፓ ያቸንፋል” እየተባለ የተፃፈውን አንብቤ በቡድኔ ስፋት የኮራሁት እዚህ ነው፡፡ ከሚሊዮን ዓመታት በፊት በሴኖዞይክ ዘመን ከተፈጠረው የሀገሬ አፈር ገነው የሚያበሩ…
Read 3288 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ