ፖለቲካ በፈገግታ

Rate this item
(12 votes)
የሰለጠነ ተቃዋሚ በላቀ ብስለት እንጂ በእልህ አይመራም የአስለቃሽ ጭስ ችግራችንን ኒዮሊበራል መንግስታት ይታደጉን እነ “አንድነት” እርስ በርስ ከሚወነጃጀሉ ቢናዘዙ ይሻላቸው ነበር እንዳለፉት ሳምንታት ሁሉ የዛሬውም ጉዳያችን ትንሽ ጠነን የሚል ስለሆነ፣ ወጋችንን ዘና ብለን እንጀምረው - በቀልድ፡፡ መጀመሪያ “ቀልድታትን አሽሙራትን ምህረይ…
Rate this item
(18 votes)
አንድ አፍሪካዊ የዩኒቨርሲቲ ፕሮፌሰር ለብዙ ዓመታት በምዕራብ አገራት ትምህርቱን ሲከታተልና ሲያስተምር ቆይቶ ወደ ትውልድ ቀዬው ይመለሳል፡፡ የትውልድ መንደሩ እንደደረሰም አንድ የመንደር ልጅ ሃይቅ ዳር ቆሞ ይመለከታል፡፡ ልጁ ሰዎችን በታንኳ እያሳፈረ የዕለት ጉርሱን የሚቃርም ነው፡፡ ፕሮፌሰሩ ጀልባው ላይ ተሳፍሮ አፍታ እንኳን…
Rate this item
(10 votes)
* ፋና “ድምጽ ለተነፈጉ ተቃዋሚዎች ድምጻቸው ነኝ” ብሏል * “ፈንድ” አፈላልጌ የፓርቲዎች ክርክር ለማዘጋጀት አስቤአለሁ * “ሳይማሩ ያስተማሩኝን መምህሮቼን አመሰግናለሁ” ከማለት ያድነን! በአንድ የአገራችን ዩኒቨርሲቲ ምሩቃን መፅሄት ላይ አንዱ ተመራቂ ከፎቶው ስር ምን ብሎ እንደጻፈ ታውቃላችሁ? “ሳይማሩ ያስተማሩኝን መምህራኖቼን አመሰግናለሁ”…
Saturday, 24 January 2015 12:51

የፖለቲካ ጥግ

Written by
Rate this item
(8 votes)
ፖለቲካ፤ ለፖለቲከኞች ሊተው የማይችል ትልቅ ቁምነገር ነው ወደሚል ድምዳሜ ደርሻለሁ፡፡ ቻርልስ ደጐል* በዲሞክራሲ ሥርዓት አንደኛው ፓርቲ ሁልጊዜ ዋና ጉልበቱን የሚያውለው ሌላኛው ፓርቲ አገር ለመምራት ብቁ አለመሆኑን ለማረጋገጥ በመሞከር ነው፡፡ ብዙ ጊዜ ሁለቱም ይሳካላቸዋል፡፡ ደግሞም ትክክል ናቸው፡፡ ኤች ኤል ሜንኬን *…
Rate this item
(14 votes)
በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ በምርጫ ቦርድ ላይ ቅሬታ አቀረበ የእኛ ምርጫ ከአሜሪካ ምርጫ መብለጡን በምስጢር እንያዘው ባለፈው ሳምንት ምን ብዬአችሁ ነበር? ውዝግብ ከሰማችሁ ምርጫ ደርሷል ማለት ነው አላልኳችሁም፡፡ አሁንም ውዝግቡ እንደቀጠለ ነው፡፡ እንደውም ያለወትሮው የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ “ሆደ ሰፊ” ሆኖ ነው…
Rate this item
(11 votes)
• ዓለም ከኛ ምርጫ ብዙ የሚማረው አለ እየተባለ ነው • የፖለቲካ ቋንቋ ለፀሎት አይመችም እኮ! (ለሃይማኖት አባቶች)• ምርጫ ቦርድ በ“ሆደ ሰፊነት” እየተንቀሳቀስኩ ነው አለ እስቲ በአገራችን ምርጫ መቃረቡን የሚጠቁም ምልክት ከሚከተሉት ምርጫዎች ውስጥ ለመምረጥ ሞክሩ:- ሀ) የሰከነ ክርክር ለ) ማራኪ…