ፖለቲካ በፈገግታ

Rate this item
(25 votes)
ለክርስቲያን ወገኖቹ ሲል የተሰዋው ኢትዮጵያዊ ሙስሊም አራት ኤርትራውያን “ሙስሊም ነን” ብለው ከISIS አመለጡ በሊቢያ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን መንግስት አላነጋገረንም አሉ ባለፈው እሁድ ነበር በአረመኔው የአሸባሪ ቡድን (ISIS) 30 ኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖች መቀላታቸውን የሰማነው፡፡ ከእነዚህ ውስጥ ሦስቱ ጥገኝነት ተከልክለው ከእስራኤል የመጡ ኤርትራውያን ነበሩ…
Saturday, 25 April 2015 10:46

የፖለቲካ ጥግ

Written by
Rate this item
(9 votes)
በመንግሥት በጀት ትዳራቸውን የሚያስተዳድሩ ፕሬዚዳንቶችበየዓመቱ አንድ ድንግል የሚያገባው መሪምስዋቲየስዋዚላንዱ ንጉስ ምስዋቲ አስገራሚ ባህላዊ መሪ ናቸው - እንግሊዝ የተማሩ! በጐሳቸው ባህል መሰረት ብዙ ሚስቶችን ማግባት ይችላሉ (እችላለሁ ስላሉ ነው!) ለዚህም ነው 14 ሚስቶች አግብተው 24 ልጆችን ያፈሩት፡፡ ይሄ ብቻ ግን አይደለም፡፡…
Rate this item
(3 votes)
(ማተምያ ቤት የቅዳሜ ጋዜጣን ማክሰኞ አውጥቶ ምንም አይባልም - Only in Ethiopia!) ባለፈው ቅዳሜ በወጣው የአዲስ አድማስ ጋዜጣ ዕትም ላይ አንድ ትኩረት የሚስብ ርዕስ ተመለከትኩ-“የሠማያዊ ፓርቲ ሊ/ቀመንበር--ፓስፖርት ተመለሰላቸው” ይላል፡፡ ኢንጂነሩ እንደተናገሩት፤ ለፓርቲ ስብሰባ ወደ አሜሪካ ለመሄድ ሲሞክሩ ነበር ቦሌ አየር…
Tuesday, 21 April 2015 08:14

የፖለቲካ ጥግ

Written by
Rate this item
(3 votes)
የአፍሪካ ፕሬዚዳንቶች 5ቱ ውድ ጀቶችየሞሮኮ ንጉስ አውሮፕላን (ቦይንግ 747) የሞሮኮው ንጉስ በምቾትና በድልዎት መብረር ማለት ምን ማለት እንደሆነ አሳምረው ያውቃሉ። የሚበሩት የላቀ ምቾትና ውበት እንዳለው በሚነገርለት ቦይንግ 747 ሲሆን የተገዛው በ450 ሚ. ዶላር ነው፡፡ አውሮፕላኑ ባለ ሁለት ፎቅ ነው -…
Rate this item
(11 votes)
ሚኒስትሮች ገጠር ወርደው የአርሶ አደሩን እግር ያጥባሉ ሳምንቱ የማማት ቢሆንም መሳሳም እንጂ ማሰብ አልተከለከለም፡፡ በነገራችን ላይ --- የሰው ልጅ ማንም ሊከለክለው የማይችለው ብቸኛ ተፈጥሮአዊ መብቱ (ጸጋው) ማሰብ ነው፡፡ ሌሎች ተፈጥሮአዊ ጸጋዎች በተለይ አምባገነንነት በሰፈነበትና ዲሞክራሲያዊ ሥርዓት ገና በሁለት እግሩ ባልቆመባቸው…
Tuesday, 14 April 2015 08:40

የፖለቲካ ጥግ

Written by
Rate this item
(9 votes)
በትዳራቸው ላይ የቀበጡ የአፍሪካ ቀዳሚ እመቤቶች እንኳንስ በቤተመንግስት ቀርቶ በደሳሳ ጎጆም ቢሆን በአብዛኛው በትዳር ላይ ሲማግጡ የምንሰማው ወንዶች ነበሩ፡፡ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግን ነገሮች የተለወጡ ይመስላሉ። አንዳንድ የአፍሪካ አገራት ቀዳሚ እመቤቶች በትዳራቸው ላይ (ያውም የቤተመንግስት ትዳር!) እንደሚቀብጡ እየሰማን ነው። Africa…