ፖለቲካ በፈገግታ
• በመላው ዓለም የተበተኑ “አንበሶቻችንን” እንሰብስብ…• “ቤቶች” ድራማ ከማዝናናት መምከር ቀሎታል! እኔ የምላችሁ … በሳምንቱ መጀመሪያ ላይ በኢትዮ - ሱዳን ድንበር አካባቢ “Surprise አደረጉን የተባሉት አንበሶች … ጉዳይ ምን ደረሰ? አንበስነታቸውን አምነዋል አይደል? የጀርባ ታሪካቸውስ ተጠና? … (“ጠርጥር አይጠፋም ከገንፎ…
Read 5741 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
በቴክስት ይቅርታ የላከልን መ/ቤት ወግ አሳየን!ኢቢሲ በዓሉን እስኪያከብር ድረስ በጥያቄ እናጣድፈው!“ፖለቲካ በፈገግታ” ሁልጊዜ ድረስ ነቆራ ነው ብሎ የበየነው ማነው? (ተፈጥሮው ይመስለኛል!) እውነቴን ነው የምላችሁ… የግድ ሆኖብኝ እንጂ አንዳንዴ እንኳን የምስጋናና የውደሳ መድረክ ላደርገው ይዳዳኛል፡፡ ችግሩ ግን ፖለቲካ ለውዳሴ ሩቅ ነው፡፡…
Read 4786 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
• “እነኢቢሲ፣አየር መንገድ፣ባንክ፣ዩኒቨርሲቲ፣አፍሪካ አንድነት---ሲመሰረቱ- ንጉሱ ነበሩ”•“የኢትዮጵያ መብራት ኃይል የሚሰራውን አያውቅምና ---- በህግ ይጠየቅ!; ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ከሁሉም የኢህአዴግ ባለሥልጣናት አፍ ላይ የማይጠፋ አንድ ዝነኛ ቃል ጥራ ብባል፣ ቅንጣት ሳላቅማማ “የመልካም አስተዳደር ችግር” ማለቴ አይቀርም፡፡ ደግሞም አልተሳሳትኩም፡፡ ከጠቅላይ ሚኒስትሩ እስከ በታች…
Read 6099 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
መንግስት ራሴን መፈተሽ ጀምሬአለሁ አለ!!!200 ገደማ የአማራ ክልል አመራሮች ከሃላፊነት ተባረሩ ማስተርፕላኑ እንኳንስ በፊንፊኔ ዙሪያ ጂማን ተሻግሮ መላ ጦቢያን ቢያካልል ነፍሴ በሃሴት ጮቤ ትረግጥ ነበር፡፡ ዋናው ነገር ግን የእኔ ደስታ ወይም ፍላጎት አይደለም፡፡ (የኦህዴድና የመንግስት ራዕይና ዕቅድም ቦታ የላቸውም!) ከሁሉ…
Read 8402 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
የህዝብና የመንግስት ሃብት እንደሆነ በሚነገርለት ኢቢሲ፤ ሰሞኑን የቀረበው ዘገባ አስደንጋጭ ነው፡፡ (አገሬ ወዴት እየሄደች እንደሆነ ሹክ ለሚለኝ ወሮታውን እከፍላለሁ!) መቼም “ጃካራንዳ” ምናምን ሲባል ሳትሰሙ አትቀሩም ብዬ እገምታለሁ (የመገመት መብት ተከብሯል ብዬ ነው!) “ጃካራንዳ” ምን ይሁን? አትሉም? አዎ… “ጃካራንዳ” በአትክልትና ፍራፍሬ…
Read 7920 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
“ብቸኛው የነፃነት መንገድ የቡዳ ፖለቲካችንን ማቆም ነው” - ዶ/ር መረራ ጉዲና” የዕድሜያቸውን አጋማሽ በማስተማር ከፈጁበት የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ኢ-ፍትሃዊ በሆነ መንገድ (“ኢህአዴግን በመቃወሜ” ማለታቸው ነው!) መባረራቸውን የሚናገሩት የፖለቲካ ሳይንስ ምሁሩ ዶ/ር መረራ ጉዲና፤“የኢትዮጵያ የታሪክ ፈተናዎች እና የሚጋጩ ህልሞች” በሚል ርዕስ…
Read 5151 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ