ዜና
Saturday, 19 April 2014 11:36
ድምፃዊ ጐሳዬ ተስፋዬ መገናኛ ብዙሃንን እከሳለሁ አለ “ሃይማኖቴን አልቀየርኩም” ብሏል
Written by አበባየሁ ገበያው
ድምፃዊ ጎሳዬ “ሃይማኖቱን ቀየረ” በሚል በመገናኛ ብዙሃንና በድረ-ገፆች የተሰራጨው መረጃ ሀሰት መሆኑን ገልፆ መገናኛ ብዙሃኑ ስህተታቸውን ካላስተባበሉ ክስ እንደሚመሰርት በጠበቃው በኩል ለአዲስ አድማስ ገለፀ፡፡ ድምፃዊ ጎሳዬ ተስፋዬ “ሃይማኖቱን ቀይሮ ሙዚቃ በቃኝ በማለት መዝሙር ሊያወጣ ነው” በሚል በዛሚ ኤፍ ኤም ሬዲዮና…
Read 7196 times
Published in
ዜና
ሶስት ሰዎች ከፍተኛ ጉዳት ደርሶባቸው በአዲስ አበባ የተለያዩ ሆስፒታሎች ገብተዋል “ረብሻውን ያነሱት ህዝብን የማይወክሉ ወሮበሎች ናቸው” የከተማው ኮሙዩኒኬሽን)“ባህርዳር በተካሄደው የስፖርት ውድድር ላይ የኦሮሞ ተወላጆች ላይ አድልዎ ተፈጽሟል” በማለት የተቧደኑ ወጣቶች፣ ባለፈው ሐሙስ የሱሉልታ ከተማ ነዋሪ የሆኑ በርካታ የአማራ ተወላጆች ላይ…
Read 7526 times
Published in
ዜና
‘ዘ ናይንቲ ናይን ሲሪየስ’ የተሰኘው የአይዳ ሙሉነህ ስራየታዋቂዋ ኢትዮጵያዊት ፎቶግራፈር አይዳ ሙሉነህ እና የኢትዮ-አሜሪካዊቷ ሰዓሊ ጁሊ ምህረቱ የስነ-ጥበብ ስራዎች፣ በፍራንክፈርት የሞደርን አርት ሙዚየም (MMK) ውስጥ በተከፈተ አለም አቀፍ ኤግዚቢሽን በመታየት ላይ እንደሚገኙ ታዲያስ ከኒውዮርክ ዘገበ፡፡ታዋቂ አፍሪካውያን ዘመናዊ አርቲስቶች ስራዎቻቸውን ያቀረቡበትና…
Read 2177 times
Published in
ዜና
በአዲስ አበባ ወጣቶች ፎረም እና በማኅበረ ወይንዬ አቡነ ተክለሃይማኖት አስተባባሪነት ግብረ ሰዶማዊነትን የሚቃወም ሰላማዊ ሰልፍ ሚያዚያ 18 በአዲስ አበባ የሚካሄድ ሲሆን በዛሬው እለትም በግብረ ሰዶም አስከፊነት ላይ ውይይት ይደረጋል፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባህል አዳራሽ ለግማሽ ቀን በሚካሄደው ህዝባዊ ውይይት…
Read 2942 times
Published in
ዜና
በአዲስ አበባ ወጣቶች ፎረም እና በማኅበረ ወይንዬ አቡነ ተክለሃይማኖት አስተባባሪነት ግብረ ሰዶማዊነትን የሚቃወም ሰላማዊ ሰልፍ ሚያዚያ 18 በአዲስ አበባ የሚካሄድ ሲሆን በዛሬው እለትም በግብረ ሰዶም አስከፊነት ላይ ውይይት ይደረጋል፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባህል አዳራሽ ለግማሽ ቀን በሚካሄደው ህዝባዊ ውይይት…
Read 2268 times
Published in
ዜና
6 የፓርቲው አባላት የቅስቀሳ ወረቀት ሲበትኑ ተይዘው ታሰሩዛሬ በአዳማ የውይይት መድረክ ያካሂዳል አንድነት ለዴሞክራሲና ፍትህ ፓርቲ ‹‹የእሪታ ቀን›› በሚል በዛሬው ዕለት ለማካሄድ ያቀደው ሠላማዊ ሰልፍ፤ በመንግስት ትእዛዝ ላልተወሰነ ጊዜ እንዲራዘም መደረጉን የፓርቲው ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ሀብታሙ አያሌው አስታወቁ፡፡ ፓርቲው…
Read 1538 times
Published in
ዜና