ዜና

Rate this item
(24 votes)
ካቻምናም ታፍኛለሁ፣ ዘንድሮ ግን በህግ እጠይቃለሁ ብሏልተቀማጭነቱን በሳዑዲ አረቢያ ያደረገውና በርካታ የቴሌቪዥን ጣቢያዎችን በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚያሰራጨው የአረብ ሳተላይት ኮሙኒኬሽን ተቋም (አረብሳት) ካለፈው ሳምንት ጀምሮ እየተፈጸመበት ያለው ዓለማቀፍ የሳተላይት ሞገድ አፈና (Jamming) ምንጩ ከኢትዮጵያ መሆኑን እንዳረጋገጠ ገለጸ፡፡ሳትኒውስ የተባለው የአገሪቱ የዜና…
Rate this item
(30 votes)
በአዲስ አበባ ገርጂ አካባቢ በሚገኘው የኢትዮ ፓረንትስ ት/ቤት የ11ኛ ክፍል ተማሪ የሆነችው ታዳጊ፤ የት/ቤቱን ዩኒት ሊደር አቶ ወንደሰን ተሾመን ሦስት ቦታ በጩቤ በመውጋት ተጠርጥራ በፖሊስ ቁጥጥር ስር ስትውል፣ ተጐጂው በኮርያ ሆስፒታል በህክምና ላይ እንደሚገኙ ምንጮች ጠቆሙ፡፡ ለት/ቤቱ አዲስ ነች የተባለችው…
Rate this item
(3 votes)
በሐረር ከተማ “ማሳደግ አልችልም” በሚል ሰበብ የወለደችውን ህፃን በፌስታል አድርጋ መፀዳጃ ቤት ጉድጓድ ውስጥ የከተተች እናት በቁጥጥር ስር የዋለች ሲሆን ህፃኑ ከ6 ሰዓት በኋላ ከጉድጓዲ ወጥቶ ህይወቱ ተርፏል፡፡በሐረሪ ክልል በቀበሌ 19 ልዩ ስሙ አማሪሳ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ነዋሪ የሆነችው የ20…
Rate this item
(2 votes)
በዕንቁ መጽሔት ላይ ባለፈው መጋቢት ወር “እየተገነቡ ያሉ ሃውልቶች የማንና ለማንስ ናቸው?” በሚል ርዕስ ከወጣ ፅሁፍ ጋር በተገናኘ ከፖሊስ ጥሪ ደርሶት ወደ ማዕከላዊ ፖሊስ የሄደው የመጽሔቱ ዋና አዘጋጅ ጋዜጠኛ አልያስ ገብሩ፤ ከ3 ቀን እስር በኋላ ከትናንት በስቲያ በ30ሺ ብር ዋስ…
Rate this item
(39 votes)
የተከሳሾች መቃወሚያ ውድቅ ሆኗልየፌደራሉ ከፍተኛ ፍ/ቤት 15ኛ ወ/ችሎት የሙስና ክስ የቀረበባቸውን የቀድሞ ገቢዎችና ጉምሩክ ዋና ዳይሬክተር አቶ መላኩ ፈንታንና በሶስት መዝገቦች የተከሰሱ ሌሎች ተከሳሾችን የክስ መቃወሚያና የአቃቤ ህግን ምላሽ መርምሮ በትናንትናው እለት ብይን ሰጠ፡፡ ፍ/ቤቱ አብዛኛውን የተከሳሾችን መቃወሚያ ውድቅ አድርጓል፡፡…
Rate this item
(4 votes)
ህብረት ባንክ ለሚያስገነባው ባለ 32 ፎቅ ህንፃ፣ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ንግድ ስራ ኮሌጅ ፊት ለፊት በሚገኝ ቦታ ላይ የመሰረት ድንጋይ ተጣለ፡፡ የባንኩን ዘመናዊ ህንፃ ዲዛይን ለማድረግ ከ40 በላይ የኪነ-ህንፃ ባለሙያዎች የተወዳደሩ ሲሆን ህንፃው ባለ 4 ደርዝ የምድር ውስጥ የመኪና ማቆሚያ…