ዜና

Rate this item
(9 votes)
ሰሞኑን በደቡብ ክልል ደቡብ ኦሞ ዞን የሱርማ ብሄረሰብ አባላት በፖሊስ እስርና እንግልት እንደደረሰባቸው የሚያመለክቱ ፎቶዎች በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ ሲሰራጭ የሰነበተ ሲሆን የክልሉ መንግስት ጉዳዩን በስፋት ማጣራቱን ጠቁሞ የተባለው ኢ-ሰብአዊ ድርጊት አለመፈፀሙን አረጋግጫለሁ ብሏል፡፡ በዞኑ ተፈፅሟል ተብሎ ሲናፈስ የነበረውን ኢ-ሰብአዊ ድርጊት…
Rate this item
(10 votes)
ዓመታዊ ትርፉን 10ቢ. ዶላር ለማድረስ አቅዷል በትርፋማነቱ ከአፍሪካ አየር መንገዶች መሪነቱን የያዘው የኢትዮጵያ አየር መንገድ፤ በፈረንጆች የ2014-15 አመት የ3.53 ቢሊዮን ብር ትርፍ ማግኘቱንና ትርፉ ከቀደመው አመት የ12 በመቶ ጭማሪ ማሳየቱን “ብሉምበርግ” ዘገበ፡፡ምንም እንኳን አመቱ ለአፍሪካ አየር መንገዶች ፈታኝ የነበረ ቢሆንም…
Rate this item
(5 votes)
ኤጀንሲዎች ህጻናትን እየላኩ ገንዘብ በመሰብሰብ ተጠምደዋል ተብሏል የዴንማርክ የማህበራዊ ጉዳዮችና የአገር ውስጥ ሚኒስቴር፤ በኢትዮጵያውያ የሚታየው የጉዲፈቻ አሰራር ያልተገባና ህጻናትን ወደ ውጭ አገራት በመላክ ገንዘብ መሰብሰብ ላይ ያተኮረ መሆኑ በጥናት መረጋገጡን ጠቁሞ፣ ከአሁን በኋላ ኢትዮጵያውያን ህጻናትን በጉዲፈቻ ላለመቀበል መወሰኑን አስታውቋል፡፡“ዘ ኮፐንሃገን…
Rate this item
(14 votes)
ከሌላ ወንድ ጋር አይቻታለሁ በሚል የቆየ ቂም በቀል ከተለያዩ ከ6 ዓመታት በኋላ እንደገና የቀረባትን የ3 ልጆቹን እናትና ከሱ ከተለያየች በኋላ የወለደቻትን የ6 ዓመት ህፃን በአሰቃቂ ሁኔታ የገደለው ግለሰብ ላይ የፌደራሉ ከፍተኛ ፍ/ቤት ሰሞኑን የሞት ፍርድ ወስኗል፡፡ የድሬደዋ ፖሊስ ኮሚሽን የህዝብ…
Rate this item
(1 Vote)
በአርባምንጭ ሆስፒታል ከ140 በላይ ህሙማን ህክምና እየተሰጣቸው ነው በደቡብ ክልል አርባምንጭ ዙሪያ አማሮና አባያ ወረዳዎች በኦሮሚያ ክልል በቦረና ዞን ገላን ወረዳና በሶማሌ ክልል ሞያሌ ወረዳዎች ላይ የኮሌራ ወረርሽኝ መከሰቱን የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ሚኒስቴር መ/ቤቱ ሰሞኑን በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ይፋ…
Rate this item
(0 votes)
- ከ3 ዓመት እስከ 7 ዓመት እስር ተፈርዶባቸዋል- በሙስና ወንጀል ያፈሩት ሃብትን ንብረት ታግዷል ከቀድሞ የገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣናት፣ ከእነመላኩ ፋንታ ጋር የሙስና ወንጀል ክስ ከተመሰረተባቸው ውስጥ የአዳማ ገቢዎችና ጉምሩክ ስራ አስኪያጅ የነበሩትን አቶ ተመስገን ጉላልን ጨምሮ ሶስት ተከሳሾች ላይ የፌደራል…