ዜና

Rate this item
(17 votes)
በሀሮማያ ዩኒቨርሲቲ ባለፈው ረቡዕ የተቀሰቀሰው ረብሻ አሁንም እንደቀጠለ ነው፡፡ በዩኒቨርሲቲው ቬተርናሪ እና IOT ካምፓሶች የተጀመረው ረብሻ ወደ ዋናው ካምፓስ ተሸጋግሮ፣ ተማሪዎች የመማሪያ ክፍሎችንና በግቢው ውስጥ የሚገኙ ህንፃዎችን መስታወቶች በድንጋይ እየሰባበሩ ነው፡፡ ከዩኒቨርሲቲው ምንጮቻችን ባገኘነው መረጃ መሰረት፤ ባለፈው ረቡዕ ተማሪዎች ለጥያቄዎቻችን…
Rate this item
(8 votes)
ንብረትነቱ የግርማዊ ቀዳማዊ ኃይለስላሴ የነበረውና ባለፈው ህዳር ወር ላይ በታዋቂው ዓለምአቀፍ አጫራች ኩባንያ ክርስቲ አማካይነት በጨረታ ሊሸጥ በዝግጅት ላይ ሳለ፣ የንጉሱ ቤተሰቦች ባሰሙት ተቃውሞ ሳቢያ በፍርድ ቤት ትዕዛዝ ታግዶ የቆየው 1 ሚሊዮን ዶላር የሚገመት የወርቅ ሰዓት በቅርቡ ዳግም ለጨረታ ሊቀርብ…
Rate this item
(4 votes)
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የአፍሪካን አቪየሽንን የ2016 የአፍሪካ ምርጥ አየር መንገድ ሽልማት ሰሞኑን በደቡብ አፍሪካ ጆሃንስበርግ በተካሄደ ስነ-ስርዓት መቀበሉን ትናንት ባወጣው መግለጫ አስታወቀ፡፡አየር መንገዱ በፋይናንስ እንቅስቃሴና ትርፋማነት፣ በረራን በማዘመን፣ የበረራ መስመር ትስስርን በማስፋፋት፣ በአጠቃላይ የደንበኞች እንክብካቤና በአህጉሪቱ የአቪየሽን ኢንዱስትሪ ልማት አስተዋጽኦ…
Rate this item
(9 votes)
የብረታ ብረትና ኢንጅነሪንግ ኮርፖሬሽን ዋና ዳይሬክተር ሜጀር ጀነራል ክንፉ ዳኘው የሜቴክፕሮጀክቶችን የሚያስቃኝ ዘጋቢ ፊልም ከትናንት በስቲያ በተመረቀበት ወቅት ስኳር ፕሮጀክቶችን አስመልክቶ በተለይ በአዲስ አድማስ ለቀረበላቸው ጥያቄ ምላሽ ሰጥተዋል፡፡ዘጋቢ ፊልም መስራት ያስፈለገበት ምክንያት መነሻው ምንድነው?ጥናት ሰርቼ ነበር፡፡ የታገልኩለት ስለሆነ ጥናት ሰርቼ…
Rate this item
(60 votes)
2 ቢሊዮን ዶላር የውጭ እዳ፤ ከ40 ቢሊዮን ብር በላይ የአገር ውስጥ እዳየስኳር ኮርፖሬሽን ሃላፊዎች፤ የብረታ ብረት ኮርፖሬሽን ተጠያቂ አድርገዋል - ክፍያ ወስዶ የፋብሪካ ግንባታዎችን በእንጥልጥል አስቀርቷል በማለት፡፡ ከአምስት ዓመት በፊት ደግሞ፤ የስኳር ኮርፖሬሽንን ኃላፊዎች ለከሰምና ለተንዳሆ ግድቦች መጓተት የፌደራል የውሃ…
Rate this item
(11 votes)
መነሻውን ከምስራቃዊው የአገሪቴ ክፍል ባደረገውና በቀጣይነት መላውን የአገሪቱን አካባቢዎች ያዳርሳል በተባለው የጎርፍና ሌሎች ቅፅበታዊ የተፈጥሮ አደጋዎች ከ1.5 ሚሊዮን በላይ ኢትዮጵያውያን ተጋላጭ ናቸው ተባለ። በተከሰተው የተፈጥሮ አደጋ እስካን ከ100 በላይ ዜጎች ህይወታቸው አልፏል፡፡ የአማራ ክልል፣ ደቡብ ክልል፣ ኦሮሚያ፣ አፋርና ትግራይ ክልሎች…