ዜና
“ያለ ህግ አግባብ የታሰሩ ሰዎች በአስቸኳይ ይፈቱ”ከኦሮሚያ የተለያዩ አካባቢዎች የተሠባሠቡ አባገዳዎች በክልሉ ባለው ተቃውሞና ግጭት ሳቢያ የበርካታ ሰዎች ህይወት እየጠፋ መሆኑን በመግለፅ ችግሩን ለመቅረፍ ይቻል ዘንድ በውይይት መንግስት እንዲያነጋግራቸው ጠይቀዋል፡፡ከነሐሴ 23 ቀን ጀምሮ ለሦስት ቀናት በሶደሬ ሆቴልና ሪዞርት ከ2 ሺ…
Read 10566 times
Published in
ዜና
Sunday, 11 September 2016 00:00
ተመድ በተቃውሞው የታሰሩ በአፋጣኝ እንዲፈቱ ግፊት እንዲያደርግ 15 ተቋማት ጠየቁ
Written by Administrator
- የሞቱ ዜጎች ጉዳይ በገለልተኛ አካል ይጣራ፤ የመብት ጥሰቶችን የፈጸሙ በህግ ይጠየቁ ብለዋል የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በቅርቡ በአማራና ኦሮምያ ክልሎች ከተቀሰቀሱ ተቃውሞዎች ጋር በተያያዘ የታሰሩ ዜጎችን ያለምንም ቅድመ ሁኔታ በአፋጣኝ እንዲፈታ በኢትዮጵያ መንግስት ላይ ግፊት እንዲያደርግ በሰብዓዊ መብቶች ዙሪያ የሚሰሩ…
Read 2358 times
Published in
ዜና
“በመተማ ከ1ሺህ በላይ ሰው ተፈናቅሏል” አረና ፓርቲ- ከሠኔ ወዲህ በአማራና በኦሮሚያ ከ500 በላይ ሰዎች ሞተዋል” የሰብአዊ መብት ተሟጋቾችበአማራ ክልል ከተፈጠረው ተቃውሞና ግጭት ጋር በተያያዘ በሁለት ሳምንት ውስጥ የ51 ሰዎች ህይወት ማለፉንና 63 ሰዎች በፅኑ መቁሠላቸውን የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ)…
Read 9436 times
Published in
ዜና
“መንግሥት የሀገሪቱን መሰረታዊ ችግር አልተገነዘበም” የሰሞኑ የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ መግለጫ፤ የወቅቱን የሀገሪቱን ችግሮች በአግባቡ የፈተሸና ለውጥ ሊያመጣ የሚችል አለመሆኑን የገለፁት ተቃዋሚዎች፤ በሀገሪቱ በተከሰቱት ችግሮች ዙሪያ ያስቀመጧቸውን የመፍትሄ ሃሳቦች ከግምት ውስጥ ያስገባ የሰጠ አይደለም ብለዋል፡፡ መንግስት የአገሪቱን መሰረታዊ ችግር ባለመገንዘቡ፣ አሁንም…
Read 10837 times
Published in
ዜና
የሆላንዱ ኩባንያ በባህር ዳር ተቃውሞ የ11.1 ሚ. ዶላር የአበባ እርሻ ተቃጠለብኝ አለ የእስራኤል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዜጎቹ ተቃውሞ ወደተስፋፋባቸው የአማራና የኦሮምያ ክልል አካባቢዎች እንዳይጓዙና ህዝብ ከተሰበሰበባቸውና ተቃውሞ ከተቀሰቀሰባቸው አካባቢዎች እንዲርቁ ከትናንት በስቲያ ባወጣው መግለጫ አስጠነቀቀ፡፡ተቃውሞ ወደተቀሰቀሰባቸው የአማራና የኦሮምያ ክልል አካባቢዎች…
Read 3946 times
Published in
ዜና
ውዳሴ ዲያግኖስቲክ ሴንተር በየዓመቱ የሚያከናውነውና “ጳጉሜን ለጤና” የተሰኘው ነፃ የምርመራ አገልግሎት የፊታችን ማክሰኞ ይጀምራል፡፡ማዕከሉ ከትናንት በስቲያ በሸራተን አዲስ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫና የፓናል ውይይት ላይ የማዕከሉ ማኔጂንግ ዳይሬክተር አቶ ዳዊት ኃይሉ እንደተናገሩት፤ ማዕከሉ ያለበትን ማህበራዊ ኃላፊነት ለመወጣት ላለፉት ሰባት ዓመታት የሲቲስካን፣…
Read 2757 times
Published in
ዜና