ዜና

Rate this item
(6 votes)
በሁለቱም ወገን የተመረጠው ውህደት አመቻች ኮሚቴ ሰኞ ስራ ይጀምራል የአራት አመት የድርድርና የምክክር ጊዜ የፈጀው የመላው ኢትዮጵያ ድርጅት (መኢአድ) እና የአንድነት ለፍትህና ለዲሞክራሲ ፓርቲ (አንድነት) ቅድመ ውህደት ባለፈው እሁድ የተፈረመ ሲሆን ሁለቱ ፓርቲዎች በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ሙሉ በሙሉ እንደሚዋሀዱ…
Rate this item
(11 votes)
ኢሰማኮ ማኔጅመንቱ ለድርድር እንዲቀርብ አስጠነቀቀ ማኔጅመንቱ ህግን በሚጥስ ተግባር ላይ አልደራደርም ብሏል “የሥራ ማቆም አድማ የመጨረሻ አማራጭ ነው” የሰራተኛ ማህበሩ የሸራተን አዲስ ሆቴል ሰራተኞችና ማኔጅመንት ፍጥጫ ተባብሶ እንደቀጠለ ነው፡፡ ባለፈው ሀሙስ ከሰዓት በኋላ በፊንፊኔ የባህል ምግብ አዳራሽ በተጠራ አስቸኳይ ስብሰባ፤…
Rate this item
(2 votes)
በየቀኑ 1 ሺ የደቡብ ሱዳን ስደተኞች ወደ ኢትዮጵያ ይገባሉ አምና ለስደተኞች የምግብ እህል የተገዛው ከኢትዮጵያ ነው ኢትዮጵያ በአሁኑ ወቅት ግማሽ ሚሊዮን ስደተኞች እያስተናገደች መሆኑን የገለፀው የዓለም ምግብ ፕሮግራም አብዛኞቹ የሶማሊያ፣ የደቡብ ሱዳንና የኤርትራ ስደተኞች መሆናቸውን አስታወቀ፡፡ ድርጅቱ ያለፈውን ዓመት (2013)…
Rate this item
(1 Vote)
ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ አክሲዮን ማህበር የሃጂ ጉዞ የስራ ስምምነት ከኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ጋር ሊፈራረም እንደሆነ አስታወቀ፡፡ የፊታችን ሰኞ የሚደረገው የስራ ስምምነት በኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት ውስጥ የሃጂ ጉዞ የስራ ትብብር ሲሆን ለዚሁ አገልግሎት የሚውል አዲስ የቁጠባ አገልግሎት…
Rate this item
(5 votes)
“የስኬታችን መሰረት ሰራተኞቻችንን በአግባቡ መያዛችን ነው” በኒውዮርክ-አሜሪካ በተደረገው “ዓለም አቀፍ ኳሊቲ ሰሚት” የጥራት ተሸላሚ የሆነው ተክለብርሃን አምባዬ ኮንስትራክሽን፤ በአገር ውስጥም የኢትዮጵያ የጥራት ሽልማት ድርጅት 3ኛ ዙር የጥራት ውድድር አንደኛ ደረጃ የክብር ሽልማት ማግኘቱን ገለጸ፡፡ የድርጅቱ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ሰይፉ…
Rate this item
(240 votes)
በተለያዩ ሚዲያዎች ላይ በሰጡት ቃለ-ምልልስ ሲቪል መሀንዲስ እንደሆኑና ከአውስትራሊያና ከሀርቫርድ ዩኒቨርሲቲ መመረቃቸውን ሲገልፁ የቆዩት የዶ/ር ኢንጂነር ሳሙኤል ዘሚካኤል የትምህርት ማስረጃዎች ሀሰተኛ እንደሆኑ ሬድዮ ፋና ትላንት ዘገበ፡፡ ኢ/ር ሳሙኤል በተለያዩ ሚዲያዎች ላይ ቃለ-ምልልስ ከሰጡ በኋላ እንግዳ አድርገዋቸው እንደነበር የገለፁት የ“አዲስ ጣዕም”…