ዜና
የሸራተን ሠራተኛ ማህበርና ማኔጅመንቱ ለድርድር እንዲቀርቡ በሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር የአሰሪና ሰራተኛ ወሳኝ ቦርድ ባለፈው ማክሰኞ የወሰነ ሲሆን፤ የአዲስ አበባ ሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ፣ አደራዳሪ እንዲመደብ ትዕዛዝ ሰጥቷል፡፡ የሸራተን ሆቴል ጠበቃ አቶ ተካ አስፋው፤ ክሱ እንዲሰረዝና ያለ አደራዳሪ ራሳቸው እንዲደራደሩ…
Read 1872 times
Published in
ዜና
ኢትዮጵያ በሚቀጥለው ሳምንት በሚጀመረው የረመዳን ፆም ወቅት ለመካከለኛው ምሥራቅ አገሮች ከምታቀርበው ሥጋና ከብቶች ሽያጭ ከ47 ሚ. ዶላር በላይ ገቢ ለማግኘት አቅዳለች፡፡ “በረመዳን ወር የሥጋ ፍላጎት ስለሚጨምር መልካም የንግድ አጋጣሚ ነው” ሲሉ የተናገሩት የንግድ ሚ/ር የስራ ኃላፊ አቶ ከሊፋ ሀሰን፤ ከብቶችን…
Read 1294 times
Published in
ዜና
በኪሎ 35 ብር የነበረው በርበሬ 55 ብር እየተሸጠ ነው በ115 ብር እንዲሸጥ የተተመነው ባለ 5 ሊትሩ ዘይት 150 ብር ገብቷልበመዲናዋ የተለያዩ አካባቢዎች የስኳር፣ የዘይትና የዳቦ እጥረት ተከስቷልየፍላጎትና አቅርቦት አለመመጣጠን የፈጠረው ነው ተብሏል ሰሞኑን በአንዳንድ መሰረታዊ ሸቀጣ ሸቀጦች ላይ ከፍተኛ የዋጋ…
Read 7304 times
Published in
ዜና
ኢትዮጵያ ከ108 የዓለም ሃገራት በድህነት ከአፍሪካዊቷ ሃገር ኒጀር ቀጥላ ሁለተኛ ደረጃ ላይ እንደምትገኝ የኦክስፎርድ ዩኒቨርሲቲ ጥናት ያመለከተ ሲሆን የኢኮኖሚ ባለሙያዎች ሃገሪቷ ድሃ መሆኗ የሚስተባበል አይደለም ብለዋል፡፡ ሰሞኑን ዩኒቨርሲቲው ይፋ ባደረገው የጥናት ውጤት፤ በኢትዮጵያ ከሚኖሩ ዜጎች 76 ሚሊዮን ያህሉ ድሆች ሲሆኑ…
Read 16214 times
Published in
ዜና
ነዋሪዎች በውሃ እጦት እየተሰቃየን ነው ሲሉ አማረሩ በጋምቤላ ከተማ ለሃያ ዓመት እንዲያገለግል ታስቦ በውሃ ሃብት ሚኒስቴር በ46 ሚሊዮን ብር ወጪ የተገነባው የጋምቤላ ንፁህ የመጠጥ ውሃ ፕሮጀክት በመበላሸቱ፣ ነዋሪዎች በውሃ እጦት እየተሰቃየን ነው ሲሉ ምሬታቸውን ለአዲስ አድማስ ገለፁ፡፡አንድ ስማቸው እንዲጠቀስ ያልፈለጉ…
Read 2241 times
Published in
ዜና
ጋዜጠኛ መሰለ መንግሥቱና አቶ ሐጐስ ኃይሉ ፈቃድ ተሰጣቸው የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለሥልጣን ዘንድሮ ለ6 የግል ኤፍኤም ሬዲዮ ጣቢያዎች ፈቃድ ለመስጠት አቅዶ በቂ የሬዲዮ ሞገዶችን ቢያቀርብም፣ ፍላጎትና ብቃት ያለው ድርጅት ያለመቅረቡን አስታወቀ፡፡ የባለሥልጣኑ ም/ዋና ዳይሬክተር አቶ ልዑል ገብሩ፤ ለአባይ 102.9 እና ለብሥራት…
Read 4943 times
Published in
ዜና