ዜና

Rate this item
(9 votes)
የ100ሺ ብር የፍትሃብሔር ክስም ቀርቦበታልየኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ክርስቲያን መንበረ ፓትሪያርክ ጠቅላይ ፅ/ቤት፣ የፓትሪያርኩን ስም በማጥፋት ወንጀል የተከሰሰው የ“ሰንደቅ” ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ አቶ ፍሬው አበበ ፍ/ቤት ቀርቦ በ5ሺህ ብር ዋስ ተለቀቀ፡፡ ቤተ ክህነት ከወንጀል ክሱ በተጨማሪ ላይ የ100 ሺህ ብር ካሳ…
Rate this item
(3 votes)
554 እስረኞች እንዲለቀቁ ወስኗልየዛምቢያ ፕሬዚዳንት ኤድጋር ሉንጉ 40 ኢትዮጵያውያን ወጣት ጥፋተኞችን ጨምሮ በተለያዩ ወንጀሎች ተከስሰው ለተቀጡና በእስር ላይ ለሚገኙ 554 እስረኞች ባለፈው ማክሰኞ ምህረት ማድረጋቸውን ዛምቢያን ናሽናል ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ዘገበ፡፡ፕሬዚዳንቱ ባለፈው ረቡዕ የተከበረውን የአፍሪካ የነጻነት ቀን ምክንያት በማድረግ ባስተላለፉት የምህረት…
Rate this item
(6 votes)
አንጋፋው ድምጻዊ ማህሙድ አህመድ፤የክብር ዶክትሬቱን ከጎንደር ዩኒቨርሲቲ ትላንት ተቀበለ፡፡ ጎንደር ዩኒቨርሲቲ አርቲስቱ ላበረከተው ድንቅና የረጅም ጊዜ የኪነ ጥበብ ስራ በ2007 ዓ.ም መጨረሻ ላይ ተማሪዎቹን ሲያስመርቅ፣ የክብር ዶክትሬት ከሰጣቸው አራት ሰዎች አንዱ አንደነበር የሚታወስ ሲሆን ማህሙድ በወቅቱ በአገር ውስጥ ባለመኖሩ ተወካዩ…
Rate this item
(5 votes)
የአዲስ አበባ ከተማን የትራንስፖርት ችግር እንደሚፈታ የተነገረለት ሸገር የከተማ አውቶቡስ ትናንት ስራ የጀመረ ሲሆን ለአንድ አውቶቡስ 3.61 ሚ. ብር ፣ ለ50 አውቶብሶች 180 ሚ. ብር ወጪ መደረጉ ታውቋል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራንስፖርት ፕሮግራሞች ማስተባበሪያ ጽ/ቤት፣ ብረታ ብረት ኢንጂነሪግ ኮርፖሬሽን…
Rate this item
(18 votes)
አደጋዎቹ 100 ያህል ሰዎችን ለሞት ዳርገዋልጎርፉ ተጨማሪ በ10 ሺህዎች የሚቆጠሩ ዜጎችን ሊያፈናቅል ይችላል በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች በተከሰቱ የጎርፍና የመሬት መንሸራተት አደጋዎች ከ20 ሺህ በላይ ቤተሰቦች ከመኖሪያ ቤታቸው እንደተፈናቀሉ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ማስታወቁንና መንግስትም 100 ያህል ዜጎች በአደጋዎቹ ለሞት ተዳርገዋል ማለቱን…
Rate this item
(14 votes)
የዘንድሮ የግንቦት 20፣ ሃያ አምስተኛ ዓመት የብር ኢዮቤልዮ በአል - ባለፉት ዓመታት የተገኙ ስኬቶችንና ፈተናዎችን በመገምገም እንደሚከበር መንግስት የገለፀ ሲሆን አዲስ አድማስ ያነጋገራቸው ፖለቲከኞች የግንቦት 20ን ትሩፋቶች በመተቸትና በማወደስ አስተያየታቸውን ሰንዝረዋል፡፡ የቀድሞ የፓርላማ አባል አቶ ግርማ ሰይፉ በሰጡት አስተያየት፤ በ1983…