ዜና
- በየዓመቱ 21ሺ የሚሆኑ ሰዎች በቫይረሱ ይያዛሉ፡፡ 60 በመቶ ያህሉ ሴቶች ናቸው- ዓምና ብቻ 20 ሺ የሚጠጉ ሰዎች በበሽታው ህይወታቸውን ማጣታቸው ይገመታል - በአዲስ አበባ ብቻ በየዓመቱ 4ሺ243 አዳዲስ ሰዎች በኤችይቪ ይያዛሉ- 718ሺ500 ሰዎች ከቫይረሱ ጋር ይኖራሉበኢትዮጵያ የኤችአይቪ ኤድስ ስርጭት…
Read 4935 times
Published in
ዜና
የአምስት ባለሃብቶችና የስራ ሃላፊዎች የሙስና ክስ ጉዳይ በጠቅላይ አቃቤ ህግ እንዲቋረጥ ተደርጓል፡፡ ከ50 በላይ የሚሆኑ ባለስልጣናት፣ ባለሃብቶችና ግለሠቦች ከሁለት ወራት በፊት በሙስና ተጠርጥረው በፖሊስ ቁጥጥር ስር ውለው እንደነበር የሚታወቅ ሲሆን የሁለት ባለሃብቶችን ጉዳይ ጨምሮ የ5 ተጠርጣሪዎች ክስ ሠሞኑን ተቋርጧል፡፡ በትላንትናው…
Read 5758 times
Published in
ዜና
Saturday, 30 September 2017 14:35
በነገው የኢሬቻ በዓል ላይ ከ6 ሚሊዮን በላይ ህዝብ ይታደማል ተብሎ ይጠበቃል
Written by አለማየሁ አንበሴ
መንግስት በምንም መልኩ እጁን አያስገባም ተብሏል የኦሮሞ ህዝብ የምስጋና በአል “ኢሬቻ”፣ በነገው እለት በቢሾፍቱ ሆራ አርሶዲ የሚከበር ሲሆን በበአሉ ላይ ከ6 ሚሊዮን በላይ ህዝብ ይሳተፋል ተብሎ እንደሚጠበቅ፣ የበአሉ አስተባባሪ አባ ገዳ በየነ ሰንበቶ ለአዲስ አድማስ አስታውቀዋል፡፡ የኢሬቻ በዓል አከባበርን በተመለከተ…
Read 6914 times
Published in
ዜና
በደብረ ታቦር ከቤተ ክርስቲያን የይዞታ መሬት ጋር በተያያዘ በተፈጠረ ውዝግብ፣ በከተማዋ የተቃውሞ ሰልፍ መደረጉን ተከትሎ፣ ቁጥራቸው በውል የማይታወቅ በርካታ ነዋሪዎች መታሰራቸውን መኢአድ አስታወቀ፡፡ ከጥንታዊው የደብረ ታቦር ኢየሱስ ቤተ ክርስቲያን ይዞታ፣ አንድ ሺህ አምስት መቶ ካሬ ሜትር መሬት፣ ካሳ ሳይከፈል፣ መንግስት…
Read 4982 times
Published in
ዜና
ለህንፃ ኪራይ በየዓመቱ 20 ሚ. ብር ሲያወጣ ቆይቷል ወጋገን ባንክ ስቴዲየም ፊት ለፊት ያስገነባውን ባለ 29 ፎቅ ዘመናዊ ህንፃ፤ በዛሬው ዕለት የሚያስመርቅ ሲሆን በአገሪቱ ረዥሙ ህንጻ ነው ተብሏል፡፡ የህንጻ ግንባታው ከ805 ሚሊዮን ብር በላይ እንደፈጀ የተገለጸ ሲሆን ህንጻውን ገንብቶ ለማጠናቀቅ…
Read 9105 times
Published in
ዜና
“ለአቤቱታው ምላሽ ሰጥቻለሁ” ትምህርት ሚኒስቴር ከ60 በላይ የጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ መምህራን፣ “የብሄር ጥቃት ሊፈፀምብን ይችላል” የሚል ስጋት እንዳደረባቸው በመግለፅ፣ የትምህርት ሚኒስቴር፣ መፍትሄ እንዲሰጣቸው አቤቱታ ያቀረቡ ሲሆን ትምህርት ሚኒስቴር በበኩሉ፤ ለመምህራኑ ምላሽ ሰጥቻለሁ ብሏል፡፡ በኦሮሚያና በሶማሌ ክልል አዋሳኝ አካባቢዎች የተፈጠረውን ግጭት ተከትሎ፣…
Read 10042 times
Published in
ዜና