ዜና

Rate this item
(11 votes)
 “አንድ ነን አንለያይም!” በኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት ለማ መገርሳ እና በአማራ ክልል አቻቸው ገዱ አንዳርጋቸው የመድረክ አጋፋሪነት ዛሬ በባህር ዳር ከተማ የአማራና የኦሮሞ ህዝቦች የወንድማማችነትና የአንድነት ኮንፈረንስ ይካሄዳል፡፡ ኢህአዴግ ሥልጣን ከያዘ ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ በሚካሄደው የሁለቱ ህዝቦች የህዝብ ለህዝብ ኮንፈረንስ ላይ…
Rate this item
(4 votes)
የህግ ባለሙያዎች እግዱ “ህግን የተከተለ አይደለም” አሉ በጠቅላይ ፍ/ቤት የተፈቀደላቸው የዋስትና መብት፣ የአቃቤ ህግን አቤቱታ ተከትሎ በሰበር ሰሚ የታገደባቸው የኦፌኮ ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ በቀለ ገርባ፤ በዋስትና እግዱ ላይ መከራከሪያ እንዲያቀርቡ ለህዳር 14 ቀን 2010 ተቀጥሯል፡፡ የዋስትና መብታቸው የታገደው አቶ…
Rate this item
(42 votes)
· የዶላር የኮንትሮባንድ ዝውውርን ለማሳለጥ የብሄር መልክ ያለው ግጭት ተቀስቅሷል· 2 ሚ. ዶላር በህገ ወጥመንገድ ሲዘዋወር ተይዟል· የክልሎቹ የመንግስት ሚዲያዎች ግጭቱን ለማቀጣጠል ሞክረዋል· ፖሊስ ከፖለቲካ ወገንተኝነት ነፃ መሆን አለበት በመቶዎች ለሚቆጠር ህይወት መጥፋትና ለመቶ ሺዎች መፈናቀል ምክንያት የሆነው የኦሮሚያ ሶማሌ…
Rate this item
(20 votes)
· የባለሥልጣናት በገዛ ፍቃድ ከሥራ መልቀቅ መለመድ አለበት ተባለ· አቶ በረከት ስምኦን፤ የመልቀቂያ ጥያቄያቸው ተቀባይነት አግኝቷልየመንግስት ባለሥልጣናት በገዛ ፍቃዳቸው ከስራ መልቀቃቸው ዲሞክራሲዊ በመሆኑ መለመድ አለበት ያሉት ጠ/ሚኒስትር ኃ/ማርያም ደሳለኝ፤ በቅርቡ የስራ መልቀቂያ ጥያቄ ያስገቡት የኢህአዴግ ከፍተኛ አመራር አቶ በረከት ስምኦን፣…
Rate this item
(16 votes)
ሳምንት ሰላማዊ ሰልፍ ለማድረግ አቅዷል የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ከተነሳ ወዲህ በመዲናዋ ሰላማዊ ሰልፍ ለማድረግ በተደጋጋሚ ቢሞክርም ከመስተዳደሩ ዕውቅና ባማግኘቱ ማድረግ አለመቻሉን ሰማያዊ ፓርቲ፤ ነገ ጥቅምት 19 ቀን 2010 ዓ.ም ከቀኑ 7 ሰዓት ጀምሮ በአዲስ አበባ መብራት ኃይል አዳራሽ ህዝባዊ ስብሰባ…
Rate this item
(12 votes)
“የሟቾች ቁጥር ሊጨምር ይችላል” - የከተማዋ አስተዳደር ቃል አቀባይ· የአሜሪካ ኤምባሲ ዜጎች ተቃውሟቸውን የመግለፅ መብታቸው እንዲከበር ጠየቀከትላንት በስቲያ በአምቦ የተቀሰቀሰ ተቃውሞን ተከትሎ በተነሳ ግጭት፤ የ10 ሰዎች ህይወት ማለፉንና 20 የሚሆኑ መቁሰላቸውን የአምቦ ከተማ አስተዳደር ኮሚኒኬሽን ኃላፊ አስታውቀዋል፡፡ በፅኑ የቆሰሉ ሰዎች…