ዜና
- የሀገሪቱ የጦር ጀነራሎችና የደህንነት ኃላፊዎች ትላንት ከጠ/ሚኒስትሩ ጋር ተወያይተዋል፡፡ - በግጭት የተሳተፉ ከፍተኛ አመራሮች በቁጥጥር ስር መዋል ይጀመራል ተብሏል፡፡ መንግስት በሀገሪቱ ተፈጥረው የነበሩ ግጭቶችን መቆጣጠር መቻሉንና የብሄራዊ ደህንነት ም/ቤት የፀጥታ ችግርን በዘላቂነት የሚፈታበት አዲስ እቅድ አዘጋጅቶ ተግባራዊ እንቅስቃሴ መጀመሩን…
Read 2911 times
Published in
ዜና
በጌድኦና በሀረር የተከሰቱ ብሄር ተኮር ግጭቶችን መርምሮ ሰሞኑን ሪፖርቱን ይፋ ያደረገው የሰብአዊ መብቶች ጉባኤ (ሰመጉ)፤ በሀገሪቱ ብሄር ተኮር ግጭቶች አሳሳቢ እየሆኑ መምጣታቸውን ጠቁሞ የማያዳግም የፖሊሲና የአፈፃፀም መፍትሄዎች ያስፈልጋል ብሏል፡፡ ቋንቋና ብሄርን መሰረት ያደረገው የሀገሪቱ የፌደራል ስርአት ከተዋቀረ ላለፉት 26 ዓመት…
Read 1733 times
Published in
ዜና
Sunday, 05 November 2017 00:00
ስለ ኢትዮጵያ አንድነት የሚያስብ የአዲሱ ትውልድ አመራር ለማፍራት አቅጣጫ ተቀምጧል - ኦህዴድ
Written by Administrator
• *ለኪራይ ሰብሳቢነት የተመቸውን ፖለቲካል ኢኮኖሚ ለመቀየር ተስማምተናል• *የህዝቡ ፍላጎት የደረሰበትን ደረጃ የሚመጥን ድርጅታዊ ቁመና ያስፈልጋል• *የአንድም ሰው ህይወት መጥፋት የለበትም የሚል መግባባት ላይ ደርሰናል ኦህዴድ፤ ስለ ኢትዮጵያ አንድነትና ስለ ህብረ ብሄራዊ ፌደራሊዝም የሚያስቡ የቀጣይ ትውልድ አመራሮችን በስፋት ለማፍራት አቅጣጫ…
Read 14885 times
Published in
ዜና
Sunday, 05 November 2017 00:00
ለተፈጠሩ አለመረጋጋቶች ምክንያቱ የወጣቶች ሥራ አጥነት ነው - ዶ/ር ነገሪ ሌንጮ
Written by አለማየሁ አንበሴ
“የመንግስት ቃል አቀባይ ሆኜ የግሌን ሀሳብ የምናገርበት ምክንያት የለም” በኢትዮጵያ ለተፈጠሩ ተቃውሞና አለመረጋጋቶች ዋነኛው ምክንያት የወጣቶች ሥራ አጥነት መሆኑን የመንግስት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ሚኒስትር ዶ/ር ነገሪ ሌንጮ፣ ሰሞኑን ከቢቢሲ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ ተናግረዋል፡፡ በየዓመቱ ከዩኒቨርሲቲ የሚመረቁ ወጣቶች የሥራ ዕድል አለማግኘታቸው…
Read 5459 times
Published in
ዜና
*መካነ ቅርሱን ከውድመት ለማዳን 1ቢ.ብር ገደማ ያስፈልጋል*ፓትርያርኩ፤ ለጠ/ሚኒስትሩ ደብዳቤ ፅፈዋልለዘመናት የአገር ገፅታን ሲገነባ የኖረው የቅዱስ ላሊበላ አብያተ ክርስቲያናት መካነ ቅርስ ህልውናው አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱ የተገለጸ ሲሆን አፋጣኝ ጥገና ካልተደረገለት በቅርቡ ወደ ፍርስራሽነት ሊቀየር እንደሚችል ተጠቁሟል፡፡ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ…
Read 6194 times
Published in
ዜና
- በሁለት ወር ብቻ 1.9 ሚሊዮን ብር ተዘርፏል - (ምዕመናን) - ቼኩ ከምክትሉ ጋር በጋራ የተፈረመ ስለሆነ የተመዘበረ ገንዘብ የለም - አጣሪ ቡድኑ ምዝበራ መፈፀሙን አላረጋገጠም - (የደብሩ ዋና አስተዳደሪ) በደብረ ፅጌ ቅዱስ ኡራኤል ቤተክርስቲያን ከፍተኛ ግምት ያለው የምዕመናን ገንዘብ…
Read 6080 times
Published in
ዜና