ዜና
· “የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ኢትዮጵያዊ አንድነታቸውን መጠበቅ አለባቸው” · “መሳሪያ ባልያዙ ሰላማዊ ዜጎች ላይ ያልተመጣጠነ ኃይል መጠቀም የሚወገዝ ነው” ዶ/ር ነገሪ ሌንጮ የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ኃላፊ “በዩኒቨርሲቲዎች ብሄርን ማዕከል ያደረገ ግጭት አለ ብሎ መደምደም አይቻልም” ያሉት የመንግስት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ሚኒስትር ዶ/ር…
Read 6364 times
Published in
ዜና
የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት የፀጥታ ኃይሎችን ድርጊት አውግዘዋል በዩኒቨርሲቲዎች እየተፈጠሩ ያሉ ግጭቶች አሳሳቢ ሆነዋል ተባለ በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሃረርጌ ዞን፣ በጨለንቆ ከተማ 15 ሰላማዊ ሰልፈኞች በፌደራል የፀጥታ ኃይሎች መገደላቸውን ተከትሎ የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት፣ የሃይል እርምጃውን አውግዞ፣ ድርጊቱን የፈፀሙ አካላት ለህግ…
Read 6878 times
Published in
ዜና
በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት፣ በስፖርት ማዘውተሪያዎች የታየው ብሄር ተኮር ግጭት በጊዜ መፍትሄ ካልተበጀለት አገራችንን ወደማትወጣው አዘቅት እንዳይከታት ከፍተኛ ስጋት አድሮብኛል ያለው የኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ)፤ የወቅቱ ጥያቄ አገርን ከመፍረስ አደጋ ማዳን ነው ብሏል፡፡ ፓርቲው በወቅታዊ ጉዳይ ባወጣው የአቋም መግለጫው፤ የብሄር ተኮር…
Read 3443 times
Published in
ዜና
Saturday, 16 December 2017 00:00
የዚምባቡዌ መንግስት “ኮ/ል መንግስቱ ለኢትዮጵያ መንግስት ተላልፈው አይሰጡም” አለ
Written by አለማየሁ አንበሴ
በዚምባቡዌ የመንግስት ለውጥ ከተደረገ በኋላ የቀድሞ የኢትዮጵያ ፕሬዚዳንት ኮ/ል መንግስቱ ኃ/ማርያም ለኢትዮጵያ መንግስት ተላልፈው እንዲሰጡ የሚጠይቁ ወገኖች የተበራከቱ ሲሆን የሀገሪቱ መንግስት በበኩሉ፤ “ኮ/ል መንግስቱን ወደ ኢትዮጵያ መመለስ የማይታሰብ ነው” ብሏል፡፡ ዚምባቡዌን ለ38 ዓመታት የመሩት ሮበርት ሙጋቤ፤ በወታደሩ ድጋፍ ከስልጣን መነሳታቸውን…
Read 3908 times
Published in
ዜና
ሰማያዊ ፓርቲ ባለፈው እሁድ በአምባሳደር ሲኒማ አዳራሽ “ኢትዮጵያን ማን ይታደጋት” በሚል ርዕስ ያካሄደውን ስብሰባ አንድ ቀን ቀደም ብሎ በወጣው የአዲስ አድማስ ጋዜጣ ላይ መዘገባችን ይታወሳል፡፡ ፓርቲው አንጋፋ ምሁራን፣ፖለቲከኞችና ታዋቂ ግለሰቦች በህዝባዊ ስብሰባው ላይ እንደሚገኙና በደብዳቤ ጥሪ እንደደረሳቸው የገለጸ ሲሆን ስማቸውንም…
Read 4457 times
Published in
ዜና
ዌስተርን ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ አሜሪካን ሀገር ከሚገኘው የሊንከን ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር በቢዝነስ አድምኒስትሬሽን በሁለተኛና በመጀመሪያ ዲግሪ ያስተማራቸውን ተማሪዎች ለሁለተኛ ጊዜ ያስመርቃል፡፡ ዌስተርን ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ፣ ይህን የትምህርት መርሃ ግብር በተለይ የንግድ ስራ አመራር ላይ አተኩሮ የሚሰጥ ሲሆን ለ7ኛ ጊዜ በMBA እና ለ2ኛ…
Read 2988 times
Published in
ዜና