ዜና

Rate this item
(3 votes)
 የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ (ኦፌኮ) ባለፈው ቅዳሜና እሁድ ባካሄደው ጠቅላላ ጉባኤ፣ የተሻሻሉትን የፓርቲውን መተዳደሪያ ደንብና የፖለቲካ ፕሮግራም ያጸደቀ ሲሆን የአመራር ለውጥ አለማድረጉን ለአዲስ አድማስ አስታውቋል። በእስር ላይ የሚገኙት ዶ/ር መረራና በቀለ ገርባ በኦፌኮ አመራርነት እንደሚቀጥሉ ታውቋል፡፡ የፓርቲው አመራር አቶ ጥሩነህ ገምታ…
Rate this item
(3 votes)
“የዳኛቸው ሃሳቦች” በሚል የተሰራጨው መፅሐፍ ተሰብስቦ እንዲወገድ ታዟል አንጋፋው የፍልስፍና ምሁር ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ ሃሳቦችን፣ ያለ ፍቃዳቸው ወስደው፣ “የዳኛቸው ሃሳቦች” በማለት ወደ መፅሐፍ ቀይረዋል በሚል ክስ የቀረበባቸው አቶ መሃመድ ሀሰን እና መፅሐፉን ለገበያ በማከፋፈል ድርሻ ነበራቸው የተባሉት አቶ አስራት አብርሃም፣…
Rate this item
(1 Vote)
 አቶ በቀለ ገርባ የተሻለ ህክምና እንዲያገኙ ትዕዛዝ ተላለፈ በሃገሪቱ ከተፈጠሩ ተቃውሞና ግጭቶች ጋር ተያይዘው የወንጀልና የሽብር ክስ የቀረበባቸው የኦፌኮ ተቀዳሚ ምክትል ሊቀ መንበር አቶ በቀለ ገርባን ጨምሮ ሌሎች አመራሮች፣ በምስክርነት እንዲቀርቡላቸው የጠቀሷቸው የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንትና ሌሎች ከፍተኛ የመንግስት ሃላፊዎች በስብሰባ…
Rate this item
(3 votes)
ህጋዊ የመኖሪያ ፍቃድ የላቸውም በሚል በኃይል ከሳኡዲ አረቢያ የተባረሩ ኢትዮጵያውያን፤ በሳውዲ ፖሊስ ኢ-ሰብአዊ ጥቃት እንደተፈፀመባቸው አስታወቁ፡፡ አሶሼትድ ፕሬስ ያነጋገራቸው፣ ከሳኡዲ በኃይል የተባረሩ ኢትዮጵያውያን፣ የሀገሪቱ መንግስት ያስቀመጠው የምህረት ጊዜ ማብቃቱን ተከትሎ ከያሉበት በፖሊስ እየታደኑ፣ እጅግ ወደ ቆሸሹና ለሰው ልጅ ወደማይመቹ እስር…
Rate this item
(1 Vote)
 የኢትዮጵያ ራዕይ ፓርቲ (ኢራፓ)፤ በገዥው ፓርቲና በተቃዋሚ መካከል እየተካሄደ የሚገኘው ድርድር፤ የሰጥቶ መቀበል መርህን ያልተከተለ በመሆኑ፣ በፓርቲዎች ስምምነት ተደርሶባቸዋል የተባሉ የምርጫ ስነ ስርአት ህጎች በፓርላማው እንዳይፀድቁ ጠየቀ፡፡ በቅርቡ ኢህአዴግና ኢራፓን ጨምሮ ሌሎች ተቃዋሚ ፓርቲዎች ተስማምተውባቸዋል የተባሉት የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባ አዋጅ፣…
Rate this item
(16 votes)
· “አገሪቱ በፖለቲካ ቀውስ እየተናጠች ውይይቱን መጥራት ሌላ ችግር መፍጠር ነው ” · “ውይይቱ እንዴት በዚህ ወቅት ተዘጋጀ? ምን ፈልጎ ተዘጋጀ?” የኦሮሚያ ክልል በአዲስ አበባ ላይ ያለውን ልዩ ጥቅም ለመደንገግ በወጣው ረቂቅ አዋጅ ላይ ትላንት በህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የተጠራው የውይይት…