ዜና
ውሳኔው በአሜሪካ ቅሬታ መፍጠሩ ታውቋል · “ላለፉት 15 ቀናት ህዝቡ ቤተክርስቲያኗን 24 ሰዓት እየጠበቀ ነው” · የደብሩ ሂሳብ ሹም ህዝቡን በሽጉጥ አስፈራርቷል ተባለ የደብረ ምጥማቅ ሰዓሊተ ምህረት ማሪያምና የቅድስት ክርስቶስ ሰምራ ካቴድራል ምዕመናን፤ በደብሩ ለተከሰተው ችግር መንግስት ጣልቃ ገብቶ እልባት…
Read 4299 times
Published in
ዜና
የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ከ4 ዓመት በላይ አነጋጋሪና አከራካሪ ሆኖ በቆየው የውጭ ሃገር የህፃናት ጉዲፈቻ ጉዳይ ላይ ውሳኔ ያሳለፈ ሲሆን ህፃናት በጉዲፈቻ ለውጭ ሀገራት ዜጎች እንዳይሰጡ የሚከለክለውን አዋጅ ሰሞኑን አፅድቋል፡፡ የምክር ቤቱን ውሳኔ ተከትሎ ቢቢሲ እና ዘ ጋርዲያንን ጨምሮ በርካታ አለማቀፍ…
Read 1863 times
Published in
ዜና
የፖለቲከኞች መፈታት፣ የማዕከላዊ መዘጋት የሚበረታታ ነው “ማዕከላዊ ፈርሶ ሌላ ተመሳሳይ የምርመራ ቢሮ የሚገነባ ከሆነ ለውጥ አያመጣም” - ተቃዋሚ ፓርቲዎች ገዢው ፓርቲ ኢህአዴግ የፖለቲካ እስረኞችን ለመፍታትና ማዕከላዊን ለመዝጋት መወሰኑን በበጎ ዓይን እንደሚመለከቱት የገለፁ ተቃዋሚ ፓርቲዎች፤ የሀገሪቱን ፖለቲካዊ ችግሮች ለዘለቄታው ለመፍታት ግን…
Read 5530 times
Published in
ዜና
Saturday, 06 January 2018 12:16
የህዝቡን ነፃነት የሚያረጋግጡ ተጨማሪ እርምጃዎች እንዲወሰዱ ዓለማቀፍ የመብት ተሟጋቾች ጠየቁ
Written by አለማየሁ አንበሴ
የፖለቲካ እስረኞችን መፍታት አርቆ አሳቢነት ነው-አፍሪካ ህብረት ገዥው ፓርቲ ማዕከላዊ እስር ቤትን ለመዝጋትና የፖለቲካ እስረኞችን ለመፍታት መወሰኑ ሃገሪቱ ለረጅም ዓመታት ስሟ በመጥፎ የሚነሳበትን የሰብአዊ መብት አያያዟን ለማስተካከል መንገድ እንደሚከፍትላት የገለጹት ዓለማቀፍ የሰብአዊ መብት ተቋማት፤የህዝብን ነፃነት የሚያረጋግጡ ተጨማሪ የመብት እርምጃዎች ሊወሰዱ…
Read 3530 times
Published in
ዜና
በአቃቤ ህግ ማስረጃ ላይ ብይን ለመስጠት ቀጠሮ ተሰጥቷል የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ድንጋጌን በመተላለፍ የወንጀል ክስ በቀረበባቸው የኦፌኮ ሊቀ መንበር ዶ/ር መረራ ጉዲና ላይ አቃቤ ህግ የሰውና ሰነድ እንዲሁም ተጨማሪ የድምፅ ማስረጃዎችን አቅርቦ ያጠናቀቀ ሲሆን በማስረጃው ላይ ብይን ለመስጠት ፍ/ቤቱ ለጥር…
Read 6962 times
Published in
ዜና
የበሬ ዋጋ ከዓምናው በእጅጉ አሻቅቧል በዘንድሮው የገና በዓል ገበያ የተለያዩ አካባቢዎችን የዳሰስን ሲሆን በተለምዶ ሾላ የሚባለውና ከኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት አጠገብ በሚገኘው ገበያ ዶሮዎች እንደየ መጠናቸው ከ210 ብር እስከ 350 ብር እየተሸጡ ይገኛሉ፡፡ አይብ በኪሎ 120 ብር፣ ቅቤ ከ180 እስከ 250…
Read 5176 times
Published in
ዜና