ዜና

Rate this item
(0 votes)
• ቅዱሳት መጻሕፍት በቅናሽ ዋጋ ለምእመናን ይቀርባሉ ተብሏል “መጽሐፍ ቅዱሳዊ እሴቶችን በሕዝባችን ሕይወት እናሥርጽ!” በሚል መሪ ቃል፣ የመጽሐፍ ቅዱስ ሳምንትና የቅዱሳት መጻሕፍት ዐውደ ርዕይ ከመጋቢት 16 እስከ መጋቢት 21 ቀን 2016 ዓ.ም በሀገር አቀፍ ደረጃ በአዲስ አበባ ስካይ ላይት ሆቴል…
Rate this item
(0 votes)
በቢጂአይ ኢትዮጵያ እና በፐርፐዝ ብላክ ኢትዮጵያ መካከል ሲካሄድ የቆየው ሜክሲኮ የሚገኘው የቢጂአይ ኢትዮጵያ ዋና መሥሪያ ቤት ህንፃ ሽያጭ ድርድር፣ ውል ለማሰር ባለመቻሉ ሂደቱ መቋረጡ ተገልጧል፡፡ቢጂአይ ኢትዮጵያ ትላንት ባሰራጨው መግለጫ፣ የሽያጩ ውል የተቋረጠው ፤ በፐርፐዝ ብላክ ኢትዮጵያ በኩል ግብይቱን ለማጠናቀቅና የሽያጭ…
Saturday, 02 March 2024 21:00

አ ድ ዋ 1 2 8

Written by
Rate this item
(0 votes)
Rate this item
(1 Vote)
የፌደራል መንግስትና የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር፣ አደራዳሪዎች በተገኙበት በቀጣይ ሳምንታት በፕሪቶርያው ስምምነት ዙሪያ ዳግም ለውይይት ሊቀመጡ ነው ተባለ። የካቲት 18 እና 19 ቀን 2016 ዓ.ም የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ካቢኔ መሰብሰቡንና የተለያዩ ውሳኔዎች ማሳለፉን የክልሉ ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ ሃላፊ አቶ ረዳኢ…
Rate this item
(4 votes)
የፒያሳ ነዋሪዎች በ3 ወራት ጊዜ ውስጥ አካባቢውን እንዲለቁ ተነግሯቸዋልበአዲስ አበባ አስተዳደር አራዳ ክፍለ ከተማ፣ የፒያሳና አራት ኪሎ ነዋሪዎች ለልማት ከመኖሪያቸው እንደሚነሱ የክፍለ ከተማው አስተዳደር ገልጿል።አስተዳደሩ በማህበራዊ ትስስር ገፁ ላይ እንዳስታወቀው፤ ሁለቱን አካባቢዎች መልሶ በማልማትና ነዋሪዎችን በማስነሳት ዙሪያ ሰሞኑን ከነዋሪዎች ጋር…
Rate this item
(0 votes)
የግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ተስፋዬ ቦሩ ”የሥራ መልቀቂያ አስገቡ“ በሚል የተሰራጨው መረጃ ሃሰተኛ መሆኑን የባንኩ ባለድርሻ አካላት ገለጹ፡፡የግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ተስፋዬ ቦሩ የሥራ መልቀቂያ ማስገባታቸውን የሚገልጹ መረጃዎች በማህበራዊ ሚዲያዎች መሰራጨታቸውን ለማወቅ ተችሏል፡፡ሆኖም መረጃው ሙሉ በሙሉ ሃሰተኛ ነው…
Page 6 of 436