ዜና

Rate this item
(21 votes)
የኢትዮጵያ ደራሲያን ማህበር በ“ቃና” ቴሌቪዥን ላይ ተቃውሞ እንደሌለው ገልፆ ከኪነጥበብ ሙያ ማህበራቱ የሚቀርቡት ተቃውሞዎች የሳንሱር ባህሪ ያላቸው በመሆኑ አልደግፈውም ብሏል፡፡ ባለፈው ሳምንት የተለያዩ የኪነ ጥበብ ማህበራት የ“ቃና” ቴሌቪዥን 70 በመቶ ወደ አማርኛ ቋንቋ የተተረጎሙ የውጭ ፊልሞችን አሰራጫለሁ ማለቱን በመቃወም፣ መግለጫ…
Rate this item
(11 votes)
ካንሰር እያደገ የመጣ የጤና ችግር መሆኑንና በአገሪቱ በየአመቱ 44 ያህል ሺህ ሰዎች በካንሰር ሳቢያ ለሞት እንደሚዳረጉ፤ 77 ሺህ የሚደርሱ ሰዎችም በካንሰር እንደሚጠቁ “አናዶሉ ኤጀንሲ” ዘገበ፡፡በጤና ጥበቃ ሚኒስቴር የካንሰር መከላከልና ቁጥጥር ፕሮግራም የቴክኒክ አማካሪ ዶክተር ኩኑዝ አብደላን ጠቅሶ ዘገባው እንዳለው፣ የካንሰር…
Rate this item
(16 votes)
በኢትዮጵያ ሱማሌ ክልል በአንድ ሳምንት ውስጥ ለሁለተኛ ጊዜ በተከሰተ የጐርፍ አደጋ የ8 ሰዎችን ህይወት የቀጠፈ ሲሆን በመጀመሪያው የጐርፍ አደጋ 23 ሰዎች መሞታቸው ይታወሳል፡፡ ባለፈው ሰኞ ሌሊት ከጅግጅጋ 30 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በሚገኘው “ጭናቅሰን” በተባለ ስፍራ የዘነበው ከፍተኛ ዝናብ ጐርፍ…
Rate this item
(25 votes)
መድረክ፤ ባለፉት 3 ሳምንታት ከአዲስ አበባ ከተማ የተቀናጀ ማስተር ፕላን ጋር በተያያዘ በኦሮምያ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች በተደረጉ ተቃውሞዎች የተሳተፉ 2ሺህ 627 ሰዎች በመንግስት ሃይሎች ታስረዋል ማለቱን ሮይተርስ ትናንት ዘገበ፡፡የፓርቲው ሊቀመንበር ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ፤ መንግስት ተቃዋሚዎችን ያሰረው በቀጣይ ተመሳሳይ ተቃውሞዎች እንዳይደረጉ…
Rate this item
(26 votes)
የኢትዮጵያ ፊልም ሰሪዎች፣ የቲያትር ባለሙያዎች ፣ የሙዚቀኞችና የሰአሊያን ማህበራት እንዲሁም አላቲኖስ የፊልም ሰሪዎች ማህበር ሰሞኑን በጋራ በሰጡት መግለጫ፤ አዲሱ የ“ቃና” ቴሌቪዥን የፕሮግራም ይዘት የአገሪቱን የሲኒማ ጥበብ አደጋ ላይ የሚጥል በመሆኑ ይዘቱን ሊያስተካክል ይገባል አሉ፡፡ “ቃና” ቴሌቪዥን በበኩሉ፤ የአገሪቱን የፊልም ኢንዱስትሪ…
Rate this item
(7 votes)
የመላ ኢትዮጵያውያን አንድነት ድርጅት (መኢአድ) ፕሬዚዳንትን እንዳገዱ ገልፀው የነበሩት በፓርቲው ተጠባባቂ ምክትል ፕሬዚዳንት የሚመሩት የማዕከላዊ ም/ቤት አባላት፤ በፓርቲው ውስጥ የተፈጠረውን ውዝግብ ጠ/ሚኒስትሩ ጣልቃ በመግባት መፍትሔ እንዲሰጧቸው ጠየቁ፡፡ የአቤቱታ ደብዳቤውን ለጠ/ሚኒስትሩ ጽ/ቤትና ለህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ማስገባታቸውንም አባላቱ ተናግረዋል፡፡ምርጫ ቦርድ ከግማሽ በላይ…