ዜና

Rate this item
(4 votes)
የስድስተኛው ፓትርያሪክ አስመራጭ ኮሚቴ፤ ካህናትና ምእመናን ስድስተኛው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አባት ሊኾን ይገባል የሚሉትን ዕጩ እንዲጠቁሙ ያወጣው የስምንት ቀን መርሐ ግብር ትላንት፣ ከቀኑ 10 ሰዓት ላይ የተጠናቀቀ ሲሆን ለፓትርያሪክነት የተጠቆሙት ዕጩዎች ዛሬ ይለያሉ፡ እግዚአብሔር ለቤተ ክርስቲያን ቅን መሪ…
Rate this item
(1 Vote)
የካቲት 30 በአዲስ አበባ የተቃውሞ ሰልፍ ይደረጋል ተቃውሞው በጣልያን መንግስት ላይ ያነጣጠረ ነው በሰማያዊ ፓርቲ አዘጋጅነትና ስፖንሰር አድራጊነት ባለፈው እሁድ በብሔራዊ ቲያትር በፕሮፌሰር መስፍን ወ/ማርያም “መክሸፍ እንደ ኢትዮጵያ ታሪክ” መጽሐፍ ላይ የተደረገው ውይይት ተሳታፊዎችን ቅር በማሰኘቱ አዘጋጆቹ በይፋ ይቅርታ ጠየቁ፡፡…
Rate this item
(20 votes)
‹‹ዶክመንታሪው በፍርድ ሂደቱ ላይ ጫና እየተፈጠረ መኾኑን ያስረዳል›› (የተከሳሽ ጠበቃ) ‹‹ባለቤቴን የበለጠ እንዳከብረው አድርጎኛል›› (የአቡበከር አሕመድ ባለቤት) ‹‹ሚዲያው ፈርዷል፤ከዚህ በኋላ ዳኞች የሚወስኑትን ለመገመት አይከብድም››(የሕግ አማካሪ)‹‹በኢፌዲሪ ሕገ መንግሥት የተረጋገጠውን የእምነት ነጻነት በመቃረን፤ የተለየ እምነት፣ አስተሳሰብና አሠራር እንዳይኖርና ሃይማኖታዊ መንግሥት መመሥረት የሚል…
Rate this item
(5 votes)
ከአንድ ቤት የሦስት ሰው ሕይወት አልፏልከትናንት በስቲያ ሌሊት መሃል ፒያሣ ላይ በተነሳ ድንገተኛ የእሳት አደጋ የሦስት ሰዎች ህይወት ሲያልፍ፣ የሰላሳ ሰባት አባወራ የመኖሪያ ቤቶችና አራት ተሽከርካሪዎች ሙሉ በሙሉ በቃጠሎው ወድመዋል፡፡በተለምዶ ሠራተኛ ሰፈር እየተባለ በሚጠራው አካባቢ ጥር 30 ቀን 2005 ዓ.ም…
Rate this item
(2 votes)
በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በኢትዮጵያ ቋንቋዎችና ስነጽሑፍ ትምህርት ክፍል ለረጅም አመታት በመምህርነት ያገለገሉት ዶ/ር ዮናስ አድማሱ በተወለዱ በ69 ዓመታቸው በትላንትናው ዕለት ከዚህ አለም በሞት ተለዩ፡፡ ህዳር 6 ቀን1935 ዓ.ም ከእናታቸው ከወ/ሮ ጌጤነሽ (ውባለ ጐንደር) ቸኮል እና ከአባታቸው ከቶ አድማሱ ሃዳስ ማርያም…
Rate this item
(6 votes)
በቅርቡ ለንባብ የበቃውና የብዙዎችን ትኩረት በመሳብ አነጋጋሪ የሆነው የፕሮፈሰር መስፍን ወ/ማርያም “መክሸፍ እንደ ኢትዮጵያ ታሪክ” የተሰኘ መጽሐፍ፤ በነገው ዕለት ታዋቂ ምሑራን፣ የፖለቲካ ፓርቲ አመራርና ጋዜጠኞች በተገኙበት በብሔራዊ ትያትር አዳራሽ፤ በተለያዩ ሐሳቦች ዙሪያ ፊት ለፊት ተገናኝተው ውይይት እንደሚያደርጉበት ተገለፀ፡፡ በሰማያዊ ፓርቲ…