ዜና

Rate this item
(2 votes)
የቴሌቪዥን አገልግሎትን ከአናሎግ ወደ ዲጂታል ቴክኖሎጂ ለማሸጋገር በቅርቡ የዲጂታል ቴሌቪዥን መሳሪያዎች ግዥና የግንባታ ጨረታ እንደሚወጣ ተጠቆመ፡፡ ለዲጂታል ቴክኖሎጂው አገልግሎት አስፈላጊ የሆኑ ትራንስሚተሮችና ልዩ ልዩ መሳሪያዎች ግዥ በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር በኩል እንዲካሄድ፣ አጠቃላይ የፕሮጀክት አስተዳደሩንና የቴክኖሎጂ ሽግግሩን ደግሞ የኢንፎርሜሽን መረብ…
Rate this item
(3 votes)
ሀሰተኛ የአባላት ዝርዝር በማዘጋጀት ያቋቋመው የመኖሪያ ቤት ህብረት ስራ ማህበር እውቅና እንዲያገኝ አስደርጐ መሬት ወስዷል የተባለው ግለሰብ በ8 አመት ፅኑ እስራት እንዲቀጣ፣ የወሰደው መሬትም ለመንግሥት ገቢ እንዲሆን ተወስኗል፡፡የፌደራሉ ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 18ኛ ችሎት ባሳለፈው የፍርድ ውሳኔ በህገ-ወጡ የመኖሪያ ህብረት…
Rate this item
(0 votes)
በሂደቱ ተሣታፊ እንሆናለን ብለዋል የመወዳደሪያ ምልክት እየወሰዱ ነው ተቃዋሚ ፓርቲዎች በምርጫው ስለመወዳደራቸው እርግጠኛ ባይሆኑም በሂደቱ ተሳታፊ እንደሚሆኑ እየገለፁ ነው፡፡ “ከዚህ ቀደም በተካሄዱ ብሔራዊ ምርጫዎች ከተቃዋሚ ፓርቲዎች ይነሱ የነበሩ ቅሬታዎች ያልተፈቱ ቢሆንም በ2007 ሀገር አቀፍ ምርጫ ሂደት ውስጥ እንሳተፋለን” ሲሉ አዲስ…
Rate this item
(31 votes)
15 ቢ. ብር የፈጁትን የነፋስ ተርባይኖች፤ በ5 ቢ.ብር የውሃ ግድብ መተካት ይቻላልከ10 ቢ. ብር በላይ ሃብት በከንቱ ባከነ፤ እንደ ዘበት በነፋስ ተወሰደ ማለት ነውበረሃብተኛ ድሃ አገር፣ ይሄ ሁሉ ብክነት እብደት ነው? ወንጀል ነው? ወይስ ምን?ግን፤ ወይ ነገሬ አላልነውም፤ ወይ አብረን…
Rate this item
(2 votes)
በ 6 ወራት 8 አዳዲስ አውሮፕላኖችን አስገባለሁ ብሏልየኢትዮጵያ አየር መንገድ በምዕራብ አፍሪካ አገራት የተቀሰቀሰው የኢቦላ ቫይረስ በፈጠረው ስጋት ምክንያት የመንገደኞች ቁጥር በመቀነሱ፣ በወር ከ8 ሚ. ዶላር በላይ ገቢ እያጣ እንደሆነ ሮይተርስ ትናንት ዘገበ፡፡የአየር መንገዱን ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ተወልደ ገብረ…
Rate this item
(20 votes)
በአምስት ወጣቶች ተደፍራ ህይወቷ ያለፈው ታዳጊ ሃና ላላንጎ ጉዳይ ከፍተኛ ቁጣን የቀሰቀሰ ሲሆን በተለያዩ የመገናኛ ብዙሀናትን በአምስት ወጣቶች ተደፍራ ህይወቷ ያለፈው ታዳጊ ሃና ላላንጎ ጉዳይ ከፍተኛ ቁጣን የቀሰቀሰ ሲሆን በተለያዩ የመገናኛ ብዙሀናትን ማህበራዊ ድረገፆች ላይ ድርጊቱን የፈፀሙት ግለሰቦች ተይዘው የሀገሪቱ…