ዜና

Rate this item
(5 votes)
በተለያዩ የሽብር ድርጊቶች ተሣትፈዋል በሚል የተከሰሱት የተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮችና ግለሰቦች ባቀረቡት የክስ መቃወሚያ ላይ አቃቤ ህግ በጽሑፍ ምላሽ የሰጠ ሲሆን ፍ/ቤቱም መቃወሚያው መርምሮ ብይን ለመስጠት ቀጥሯል፡፡ አቃቤ ህግ በ5 ነጥቦች ከፋፍሎ በሰጠው ምላሽ፤ “ሁሉም መቃወሚያዎች ህጋዊ ምክንያቶች ስለሌላቸው ውድቅ ይደረጉልኝ”…
Rate this item
(8 votes)
ምርጫው ሳይነገረን ነው የተካሄደው ብለዋልታዛቢዎቹን ህብረተሰቡ ነው የመረጣቸው - ምርጫ ቦርድ በግንቦቱ ምርጫ የሚወዳደሩ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ባለፈው ሳምንት የተካሄደው የህዝብ ታዛቢዎች ምርጫ ከህግና ደንብ ውጪ፣ የገዢው ፓርቲ አባላት የተመረጡበት ነው በማለት የተቃወሙ ሲሆን ምርጫ ቦርድ በበኩሉ፤ የህዝብ ታዛቢዎችን ህብረተሰቡ ነው…
Rate this item
(22 votes)
በዋና አብራሪ ሻምበል ሳሙኤል ግደይ ተጠልፋ ወደ ኤርትራ የገባችውን የኢትዮጵያ አየር ኃይል የሆነች ሩሲያ ሰራሽ ተዋጊ ሔሊኮፕተር ለማስመለስ በኢትዮጵያ መንግስት በኩል የተጀመረ ምንም አይነት ጥረት እንደሌለ ተገለፀ፡፡ የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ፅህፈት ቤት ሚኒስትር ዴኤታ አቶ እውነቱ ብላታ ለአዲስ አድማስ በሰጡት…
Rate this item
(10 votes)
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ታሪክ የፓትርያርኮች መንበር (መንበረ ፕትርክና) በኾነችው ቅድስተ ቅዱሳን ማርያም ገዳም፣ በሚሊዮኖች የሚቆጠር ገንዘብና ንብረት በአስተዳደር ሓላፊዎችና ሠራተኞች መመዝበሩን ምንጮች ጠቆሙ፡፡ጥቆማው የቀረበው፣ የገዳሟ ማኅበረ ካህናትና የልማት ኮሚቴ የቤተ ክርስቲያኒቱን የገንዘብና የንብረት አሰባሰብ በተመለከተ ግልጽነትና ተጠያቂነት ያለው…
Rate this item
(3 votes)
ኢንተርኮንቲኔንታል አዲስ ሆቴል በደቡብ አፍሪካ ደርባን ከተማ በተካሄደውና ከ45 ሀገሮች የተውጣጡ ከ13ሺህ በላይ ሆቴሎች በተሳተፉበት አለማቀፍ የአገልግሎትና አጠቃላይ የሆቴል መስተንግዶ ጥራት አሸናፊ መሆኑ ተገለፀ፡፡ኢንተርኮንትኔንታል አዲስ ሆቴል አለማቀፉን ሽልማት ያገኘባቸው መስፈርቶች የሆቴል መስተንግዶና የአገልግሎት አቅርቦት መሆኑን የጠቆሙት የሆቴሉ ዋና ስራ አስኪያጅ…
Rate this item
(2 votes)
ማረሚያ ቤት ምላሽ እንዲሰጥ ፍ/ቤት አዝዟል “የግንቦት 7 አባል በመሆን በሽብር ድርጊቶች ተሳትፈዋል” በሚል ክስ የተመሰረተባቸው የአንድነት፣ የሰማያዊ እና የአረና ፓርቲ አመራሮች፤ ሌሊት በማረሚያ ቤት በተደረገ ድንገተኛ ፍተሻ ገንዘብን ጨምሮ የተለያዩ ንብረቶች እንደተወሰደባቸው ባለፈው ረቡዕ ለፍ/ቤት አመልክተዋል፡፡ በእነ ዘላለም ወርቅ…