ዜና

Rate this item
(8 votes)
ጉዳት የደረሰባቸው ወገኖች ለጉዳቱ መባባስ የእሳትና ድንገተኛ አደጋዎች መከላከያና መቆጣጠሪያን ተጠያቂ አድርገዋል “ቃጠሎው ከጃዝ አምባ አልተነሳም” የጃዝ አምባ ዋና ሥራ አስኪያጅ እሣቱ ከጣይቱ ኪችን አለመነሳቱን አረጋግጣለሁ - አቶ አያሌው ታደሰ የጣይቱ ሆቴል ሥራ አስኪያጅ አጋጣሚው ምትክ የማላገኝላቸውን ነገሮች ያጣሁበት ክፉ…
Rate this item
(5 votes)
ያጨሰ 1 ሺህ ብር፣ ያስጨሰ 3 ሺህ ብር ይቀጣልየመቐለ ከተማ አስተዳደር በመዝናኛ ስፍራዎች፣ በትምህርት ቤቶች፣ በሆስፒታሎችና በመሳሰሉት ህዝብ የሚሰበሰብባቸው ስፍራዎች ሲጋራ እንዳይጨስ የሚከለክል ህግ ተግባራዊ ማድረጉ ተገለፀ፡፡በመዝናኛ ስፍራዎች ሲጋራ ሲያጨሱ የተገኙ ግለሰቦች ከ1 ሺህ ብር በላይ፣ ሲጋራ እንዲጨስ የፈቀዱ የመዝናኛ…
Rate this item
(6 votes)
ከግል ባለሃብቶች ጋር በሽርክና የሚያካሂደው የቤት ግንባታ ሞዴል ደንብ እየተዘጋጀ ነውመንግስት በሪል እስቴት ቤቶች ልማት ዘርፍ ከግል ባለሃብቶች ጋር በሽርክና ሊሰማራ ሲሆን ለዚሁ ስራ የሚያገለግል ሞዴል ደንብ እየተዘጋጀ ነው፡፡ የከተማ ልማት ቤቶችና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባቀረበው የአምስት…
Rate this item
(5 votes)
በሲሚንቶ ገበያ የታየው ለውጥ በቢራ እየተደገመ ነው ከነባር የሲማንቶ አምራቾች ላይ ግዙፉ የደርባ ሚድሮክ ፋብሪካ ከዚያም የድሬዳዋው ናሽናል ሲሚንቶ ሲታከልበት እንደታየው በቢራ አምራቾች የተጧጧፈ ውድድርም በአጭር ጊዜ አስደናቂ የዋጋና የአቅርቦት ልዩነት እየታየ ነው፡፡ የዋጋ ንረት በተለመደበት አገር ደንበኞችን የመማረክ ብርቱ…
Rate this item
(0 votes)
በሽብርተኝነት የተሰየመው “ግንቦት 7” ድርጅት አባል በመሆን በተለያዩ የሽብር ድርጊቶች ተሳታፊ ነበሩ ተብለው የተከሰሱት የአንድነት፣ የአረና እና የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮችና ሌሎች ተከሳሾች “በማረሚያ ቤት ህገወጥ ፍተሻ ተደርጎ ገንዘብና ንብረት ተወስዶብናል” ሲሉ በቃል ያቀረቡት አቤቱታና ክርክር በመቅረፀ ድምፅ ባለመቀረፁ እንደገና አቤቱታቸውን…
Rate this item
(0 votes)
• ለ3ኛ ጊዜ ጠቅላላ ጉባኤ ማካሄድ አንችልም ብለዋልጠቅላላ ጉባኤ በማካሄድ በሁለት ሳምንት ጊዜ ውስጥ የውስጥ ችግራቸውን ፈተው እንዲቀርቡ የመጨረሻ እድል የተሰጣቸው መኢአድና አንድነት፤ ለሶስተኛ ጊዜ ጠቅላላ ጉባኤ እንደማያካሂዱና የምርጫ ቦርድን ውሳኔ እንደሚጠብቁ ተናገሩ፡፡የመላው ኢትዮጵያውያን አንድነት ድርጅት (መኢአድ) ቢሮን የያዙት የፓርቲው…