ዜና

Rate this item
(1 Vote)
“የስዕል ስራዎቿን ለእይታ በማብቃታችን ኩራት ይሰማናል” - የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጆን ኬሪ ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ ሰዓሊ ጁሊ ምህረቱ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት በአለማቀፍ ደረጃ የላቀ አስተዋጽኦ ላበረከቱ የስነ-ጥበባት ባለሙያዎች በየአመቱ የሚሰጠውን የ2015 የስነ-ጥበባት ሜዳሊያን ተቀበለች፡፡ኢትዮ- አሜሪካዊቷ ሰዓሊ ጁሊ ምህረቱ…
Rate this item
(1 Vote)
• በኢትዮጵያ ቅርንጫፍ ስትተዳደር ቆይታለችከሀያኛው ክፍለ ዘመን መጀመሪያ አንስቶ የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን አካል የነበረችው የኤርትራ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ሰሞኑን በራሷ እንድትተዳደር የተወሰነ ሲሆን አባ መንግስተአብ ተስፋማሪያም የመጀመሪያው የኤርትራ ሊቀጳጳስ ሆነው ተሾሙ፡፡ ኤርትራ ከኢትዮጵያ ከተነጠለች በኋላም የኤርትራ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን በአዲስ አበባ ቅርንጫፍና…
Rate this item
(1 Vote)
በጣይቱ ሆቴል ላይ በደረሰው የቃጠሎ አደጋ ንብረታቸው የወደመባቸው አስራ አንድ ድርጅቶች ቃጠሎው ወቅት በታሪካዊው ሆቴልና በሰው ህይወት ላይ የከፋ ጉዳት እንዳይደርስ ህብረተሰቡ ላደረገው ርብርብና በተለያዩ አካላት ለተደረገላቸው ድጋፍ ምስጋናቸውን አቀረቡ፡፡ የድርጅቱ ተወካዮች ከትናት በስቲያ በሆቴሉ ግቢ ውስጥ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ…
Rate this item
(0 votes)
የደቡብ አፍሪካው ስታንዳርድ ባንክ በመጪው መጋቢት ወር መጨረሻ በኢትዮጵያ ተወካይ ቢሮ ሊከፍት መሆኑን ቬንቸርስ አፍሪካ ድረገጽ ዘገበ፡፡የአገሪቱ የፋይናንስ ህግ የውጭ አገራት ባንኮች በመስኩ እንዳይሰሩ የሚከለክል እንደመሆኑ፣ ባንኩ ኢትዮጵያ የሚከፍተው ተወካይ መስሪያ ቤት የገንዘብ ብድርና ቁጠባን የመሳሰሉ ስራዎችን እንደማያከናውን የስታንዳርድ ባንክ…
Rate this item
(15 votes)
አቶ አንዳርጋቸው ባለፈው ወር ከባለቤታቸው ጋር በስልክ ተነጋግረዋልየእንግሊዝ የፓርላማ አባላትን የያዘ የልኡካን ቡድን አቶ አንዳርጋቸው ጽጌን ከእስር ማስፈታት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር ለመደራደር በቀጣዩ ወር ወደ ኢትዮጵያ እንደሚመጣ ዘ ኢንዲፔንደንት ትናንት ዘገበ፡፡ሁሉንም የእንግሊዝ የፖለቲካ ፓርቲዎች በአባልነት የያዘው የፓርላማ…
Rate this item
(5 votes)
በኢትዮጵያ ኢስላማዊ መንግስት ለማቋቋም በተለያዩ የሽብር ድርጊቶች ውስጥ ተሳታፊ ነበሩ የተባሉ ሶስት የውጭ ሃገር ዜጎች በእስራት ተቀጡ፡፡ “ጀንከታ ሙስሊም” የተሰኘ የጅሃድ አሸባሪ ቡድን በህቡዕ በማቋቋም፣ ኢስላማዊ መንግስት ለመመስረት ሲንቀሳቀሱ ነበር የተባሉት የእንግሊዝ ዜግነት ያላቸው አሊ ሂድሮክና መሃመድ ሸሪፍ እንዲሁም የሶማሊያ…