ዜና

Rate this item
(0 votes)
በደቡብ ክልል ስልጢ ዞን ስልጢ ወረዳ ውስጥ በተፈጥሮ ደን ላይ የእሳት ቃጠሎ ውድመት እየደረሰ መሆኑን ምንጮቻችን የጠቆሙ ሲሆን የወረዳው ግብርና ላይ በበኩሉ እሣቱ በቁጥጥር ስር መዋሉን ጠቅሶ የአደጋው መንስኤ በፖሊስ እየተጣራ ነው ብሏል፡፡ ከሳምንት በፊት የጀመረው የእሳት ቃጠሎ እስካለፈው ሐሙስ…
Rate this item
(0 votes)
በአደረባት ድንገተኛ ሕመም ሕይወቷ ያለፈው ደራሲና ጋዜጠኛ እቱ ገረመው የቀብር ሥነ ሥርዓት የካቲት 7 ቀን 2007 ዓ.ም በትውልድ ሀገሯ አርባ ምንጭ ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን የክልሉ መንግሥት ባለሥልጣናት፣ በርካታ ወዳጅ ዘመዶቿና የከተማው ነዋሪዎች በተገኙበት ተፈጽሟል፡፡ የአንዲት ሴት ልጅ እናት የነበረችው…
Rate this item
(23 votes)
የመን እንደ ሶማሊያ መታመሷ፣ ለኤርትራ መንግስት አመቺ ይሆናል የኤርትራ መንግስት አካባቢውን እየበጠበጠ ስለሆነ በጋራ እንመክተዋለን ያሉት የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትርና የጅቡቲ ፕሬዚዳንት፤ በኤርትራ መንግስት ላይ የተጣለው አለማቀፍ ማዕቀብ እንዲቀጥል የጠየቁ ሲሆን፤ የኤርትራው ፕሬዚደንት በበኩላቸው ውንጀላውን አስተባበሉ፡፡ሰሞኑን በጅቡቲ የሶስት ቀናት ጉብኝት ያደረጉት…
Rate this item
(8 votes)
“መንግስት ልጄን የመጠየቅ መብቴን ያስከብርልኝ” በ“ፍትህ” ጋዜጣ ላይ በዋና አዘጋጅነት ሲሰራ በጻፋቸው ፅሁፎች ክስ ተመስርቶበት የ3 ዓመት እስራት የተፈረደበት የጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ወላጅ እናት፣ ልጃቸውን የመጠየቅ መብታቸው እንዲከበርላቸው ለጠቅላይ ሚኒስትር ፅ/ቤትና ለተለያዩ የመንግስት ተቋማት አቤቱታቸውን በደብዳቤ አቀረቡ፡፡ በዝዋይ ማረሚያ ቤት…
Rate this item
(12 votes)
አምና ከጫት ኤክስፖርት ከ5 ቢ. ብር በላይ ተገኝቷል በጫትና ሺሻ አመራረት፣ ንግድና አጠቃቀም ላይ የሚያተኩር አዲስ ህግ ሊወጣ ሲሆን ፍትህ ሚኒስቴር ጫትና ሺሻን አስመልክቶ ያዘጋጀውን ረቂቅ ህግ የዓለም ጤና ድርጅትና ጉዳዩ የሚመለከታቸው አካላት እንዲወያዩበት ለማድረግ ዝግጅቱን ማጠናቀቁን ገልጿ፡፡ የጤና ጥበቃ…
Rate this item
(5 votes)
ሩስያ ለግብጽ የኒዩክሌር ሃይል ማመንጫ ልትገነባ ነው የግብጹ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ሳሜህ ሹክሪ፤ በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብና በሌሎች ጉዳዮች ዙሪያ ከኢትዮጵያው አቻቸው ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም ጋር ትላንትና በአዲስ አበባ የሁለትዮሽ ውይይት አደረጉ፡፡ በውይይቱ ላይ የሱዳን የመስኖ ሚኒስትር እንደተገኙም ታውቋል፡፡ ሁለቱ…