ዜና

Rate this item
(1 Vote)
ከግማሽ ሚሊዮን ብር በላይ የሚያወጣ 36 ሺህ ሊትር ናፍጣ ከሸጠ በኋላ እንዳይታወቅበት የነዳጅ መላለሻ መኪናውን በእሳት አጋይቷል ተብሎ የተከሰሰ ሾፌር ሰሞኑን በፍ/ቤት ጥፋተኛ ተባለ፡፡ ተከሳሹ ከጅቡቲ 44ሺህ ሊትር ናፍጣ የጫነ መኪና ወደ ጅማ ማድረስ እንደነበረበት የገለፀው አቃቤ ህግ፤ በመሃል የቦቴ…
Rate this item
(2 votes)
“ቴአትረ ቦለቲካ” የሚል መፅሃፍ ሊያወጡ ነው በመጪው ግንቦት በሚካሄደው አገራዊ ምርጫ ካለፈው ምርጫ የተለየ ውጤት ቨመጣል ብለው እንደማይጠብቁ የተናገሩት የቀድሞው የኢዴፓ ፕሬዚዳንት አቶ ልደቱ አያሌው፤ በምርጫውም እንደማይወዳደሩ አስታወቁ፡፡ በ “ቴአትረ ቦፖለቲካ ፣ አሉባልታና የአገራችን ፖለቲካ ገመና” በሚል ርዕስ የፃፉት አዲስ…
Rate this item
(0 votes)
የይነሱልን ጥያቄው በግራና ቀኝ ዳኞች ውድቅ ተደርጓል በሽብርተኝነት ወንጀል ክስ ቀርቦባቸው ከዘጠኝ ወራት በላይ በእስር ላይ የሚገኙት ሶስቱ ጋዜጠኞችና ስድስት ጦማሪያን የመሃል ዳኛው እንዲነሱላቸው ያቀረቡትን አቤቱታ የግራና ቀኝ ዳኞች ልተቀበልነውም ቢሉም የመሃል ዳኛው፣ “ከዚህ በኋላ ጉዳዩን በነፃነት አየዋለሁ ብዬ ስለማላምን…
Rate this item
(17 votes)
የባቡር ሐዲዱን ያለ ጫማ ማቋረጥ ለከፋ አደጋ ያጋልጣል የባቡር መስመሩ የዲዛይን ማሻሻያዎች ሊደረጉበት ይገባል -ባለሙያዎች የአዲስ አበባ ከተማ የቀላል ባቡር ፕሮጀክት ሥራ ከሞላ ጎደል በመጠናቀቁ በነገው ዕለት የቅድመ አገልግሎት ሙከራ ሊያካሂድ ነው፡፡ ታላላቅ የመንግስት ባለስልጣናትን፣ ታዋቂ ግለሰቦችንና የመገናኛ ብዙሃን ባለሙያዎችን…
Rate this item
(8 votes)
ባለፈው ሚያዚያ የታሰሩት ሦስት ጋዜጠኞችና ስድስት የዞን ዘጠኝ ጦማሪዎች ላይ አቃቤ ህግ ያቀረበው የሽብር ክስ እንዲቀጥል ሰሞኑን በፍ/ቤት መፈቀዱ እንዳሳሰበው የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የገለፀ ሲሆን፤ የክሱ ሂደት በግንቦቱ ምርጫ ተአማኒነትና ዲሞክራሲያዊነት ላይ አሉታዊ ተፅእኖ ያሳድራል ሲል ነቀፈ፡፡ የአሜሪካ የውጭ…
Rate this item
(15 votes)
አዲሶቹ የአንድነትና መኢአድ አመራሮች ከቀድሞዎቹ ጋር በጋራ እንሠራለን አሉ እውቅና የተነፈገው በእነ አቶ በላይ በፍቃዱ የሚመራው የአንድነት ፓርቲ አመራር ትናንት 8 ሰአት ላይ በፓርቲው ጽ/ቤት መግለጫ ለመስጠት ጋዜጠኞችን ጠርቶ የነበረ ቢሆንም ከመግለጫው በፊት በፀጥታ ሃይሎች ፅ/ቤቱን ለቅቆ እንዲወጣ ተደርጓል፡፡ “የመድብለ…