ዜና

Rate this item
(0 votes)
ፓስፖርትና ህጋዊ ሰነድ ሣይኖራቸው በህገ ወጥ መንገድ ኬንያ ውስጥ ተይዘዋል የተባሉት 101 ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ፍ/ቤት ቀርበው እያንዳንዳቸው 50ሺህ የኬንያ ሽልንግ እንዲከፍሉ መክፈል ካልቻልኩ በአንድ አመት እስራት እንዲቀጡ ተፈረደባቸው፡፡ በኬንያ ታሲያ በተባለችው ግዛት ሰኞ እለት በፖሊስ ቁጥጥር ስር የዋሉት ኢትዮጵያውያኑ በ3…
Rate this item
(0 votes)
ሜድኮ ባዩ ሜዲካል ኮሌጅ የካቲት 23 እና 24 ቀን 2007 ዓ.ም ትምህርታዊ ፌስቲቫል ያካሄዳል፡፡ “የትምህርት እድልን በተቀናጀ መንገድ ከውጭ ዩኒቨርሲቲዎች ጋር ተማሪችን ማገናኘት” በሚል መሪ ቃል የፊታችን ሰኞ እና ማክሰኞ በሜድኮ ባዮ ሜዲካል ኮሌጅ ውስጥ በሚካሄደው ትምርታሪ ፉስቲቫል ላይ በርካታ…
Rate this item
(0 votes)
በአዲስ አበባ ከባቡር ፕሮጀክት ጋር ተያይዘው የእግረኛ መንገድ ግንባታዎች መዘግየት ያጋጠማቸው ከባቡር የኤሌክትሪክ ኃይል ማስተላለፊያ መስረ ዝርጋታ ጋር ተያይዞ በየጊዜው የዲዛይን ለውጦች በመደረጉ ነው ተባለ፡፡ የአዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ኢ/ር ፍቃዱ ኃይሌ ለአዲስ አድማስ እንደገለፁት አስፋልት ስራው ያለምንም…
Rate this item
(1 Vote)
በአስር አመት ውስጥ ስምንት መቶ ወንድና ሴት አቅመ ደካማ ተማሪዎችን የነፃ ትምህርት ዕድል የሚያስገኘው የማስተር ካርድ ስኮላር ፕሮግራም ትናንት በይፋ ተጀመረ፡፡ በአንድ መቶ የኢኮኖሚ አቋማቸው ደካማ በሆኑ ወጣት ወንድና ሴት ተማሪዎች በትናንትናው ዕለት በይፋ የተጀመረው የማስተር ካርድ የነፃ ትምህርት ዕድል…
Rate this item
(0 votes)
በግንቦቱ ምርጫ ህዝቡ በእውቀት ላይ ተመስርቶ እንዲመርጥ ያሳሰበው ኢዴፓ፣ ህብረተሰቡ የፓርቲውን አማራጭ አስተሳሰቦች ገምግሞ እንዲመርጥ የሚያስችል የመወዳደሪያ ማኒፌስቶ ማውጣቱንም አስታውቋል፡፡ ፓርቲው ለአዲስ አድማስ በላከው መግለጫ፤ ቢመረጥ ሊተገብራቸው የሚፈልጋቸውን ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊና ፖለቲካዊ አማራጮችን ከገዥው ፓርቲ በተለየ በግልፅ ማስቀመጡንና ለወጣቱ ትውልድም ልዩ…
Rate this item
(1 Vote)
ለብዙ የአዲስ አበባ ነዋሪ አማራጭ እንደሆኑ በጥናት ሪፖርት ተገልጿልበአዲስ አበባ የሚገኙ የጤና ተቋማት የሚሰጡት አገልግሎት በአመዛኙ በመንግስት ስር ካሉት ተቋማት የተሻለ ቢሆንም፣ ግማሽ ያህሉ ገና ከደረጃ በታች እንደሆኑ ተገለፀ፡፡ በመንግስትና በግል ጤና ተቋማት ያለው የክፍያ ልዩነት ከአራት እስከ አርባ እጥፍ…