ዜና
ኤምባሲው በጥቃቱ ማዘኑን ገልጿል“ኢትዮጵያውያን ለደቡብ አፍሪካ ህዝብ ሲያደርጉ የነበረውን ድጋፍ አሁን መጠቀሚያ ሊያደርጉት አይገባም” - (የፕሬዚዳንቱ ልጅ)“ከደቡብ አፍሪካ አመራሮች ጋር እየተገናኘን ችግሩን ለመፍታት እየሰራን ነው” - (ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም፤ የውጭ ጉዳይ ሚ/ር) ሰሞኑን በደቡብ አፍሪካ በሚገኙ ኢትዮጵያውያን ላይ እየተወሰደ ያለው…
Read 7676 times
Published in
ዜና
የአለም ባንክ ቡድን አባል የሆነው ኢንተርናሽናል ፋይናንስ ኮርፖሬሽን (IFC) ተቀማጭነቱ በኢትዮጵያ ለሆነው አፍሪፍሎራ ግሩፕ የተባለ የአበባ አምራች ኩባንያ ማስፋፊያ የሚውል የ90 ሚሊዮን ፓውንድ (2ቢ.880ሚ. ብር ገደማ) የገንዘብ ብድር ሊሰጥ መሆኑን አስታወቀ፡፡ከ9ሺህ በላይ ሰራተኞች ያሉት አፍሪፍሎራ ከአለም ባንክ በሚያገኘው የገንዘብ ብድር…
Read 2121 times
Published in
ዜና
ከፍተኛ የገንዘብ ሽልማት ተዘጋጅቷልዕጣ የደረሰው በዱባይ የንግድ ትርኢት ይሳተፋልታላቱ ሩጫ በኢትዮጵያ ከኢስት አፍሪካ ቦትሊንግ ኩባንያ (ኮካኮላ) ጋር በመተባበር ከ2003 ዓ.ም ጀምሮ ሲያካሂድ የነበረውን የኮካኮላ የጎዳና ላይ ውድድር በ “ዳሳኒ የጎዳና ሩጫ” መተካቱን አስታወቀ፡፡ በቅርቡ በሚካሄድ የጐዳና ሩጫ ላይ ላሸነፉ ከፍተኛ…
Read 1677 times
Published in
ዜና
ሲኒማ ቤቱ ህገወጥ የንግድ አሰራርን ይከተላል ተብሏልየንግድ ውድድርና የሸማቾች ጥበቃ ባለስልጣን አቃቤ ህግ፤ በሴባስቶፖል ኢንተርቴይንመንት ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ላይ ክስ መሰረተ። ክሱ የተመሰረተውና የታየው ከትላንት በስቲያ ሐሙስ ረፋድ ላይ በባለስልጣኑ አስተዳደር ችሎት ሲሆን የባለስልጣኑ አቃቤ ህግ ሴባስቶፖል በፈጸመው ፀረ…
Read 3246 times
Published in
ዜና
በማህበራዊና ፖለቲካዊ ጉዳዮች ላይ ትኩረት በማድረግ በየሳምንቱ ቅዳሜ ለንባብ የምትበቃው “ፍቱን” መጽሄት ከህትመት ታገደች፡፡ በአገሪቱ የሚገኙ የግልም ሆነ የመንግስት ማተሚያ ቤቶች መፅሔቷን እንዳያትሙ ትዕዛዝ ተሰጥቷል፡፡ የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን ባስተላለፈው መልዕክት የመፅሄቷን አሳታሚ አቶ ፍቃዱ በርታን ለጥያቄ ቢፈልጓቸውም ሊያገኟቸው አለመቻላቸውን…
Read 1781 times
Published in
ዜና
ተመላሽ ኢትዮጵውያኑ በማቆያ ውስጥ ተቀምጠው ክትትል እየተደረገባቸው ነው የበሽታው ምልክት የታየባቸው ሰዎች ወደ አገር ውስጥ አይገቡም ተብሏል፡፡ በሽታው ወደ አገር ውስጥ ቢገባ ሙሉ በሙሉ ለመቆጣጠር የሚያስችሉ ሁኔታዎች ተመቻችተዋል፡፡ በምዕራብ አፍሪካ አገራት በድንገት ተከስቶ ለሺዎች ሞት ምክንያት የሆነውና ዓለምን ስጋት ላይ…
Read 1286 times
Published in
ዜና