ዜና

Rate this item
(18 votes)
‹‹በመዝባሪ ላይ አልደራደርም፤ እስከ መጨረሻው ከፊት ለፊት ነኝ›› በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የአድባራቱን ሰፋፊ መሬቶችና የገቢ ማስገኛ ተቋማት እየመዘበሩ ራሳቸውን ያበለጸጉ የአስተዳደር ሓላፊዎች በሕግ እንዲጠየቁ ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ አቡነ ማትያስ መመሪያ ሰጡ፡፡ የአስተዳደር ሓላፊዎቹ የአድባራቱን ሰፋፊ መሬቶችና የንግድ ተቋማት ያለጨረታ…
Rate this item
(10 votes)
ባለፈው ሰኔ ወር መጨረሻ ላይ ለነባር 20/80 እና ለአዲስ 10/90 የጋራ መኖሪያ ቤቶች ዕጣ እንደሚወጣ ቢነገርም የቤቶቹ ግንባታ ባለመጠናቀቁ የዕጣ ማውጫውን ለማራዘም መገደዱን የቤቶች ልማትና አስተዳደር ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ የኤጀንሲው የኮሙኒኬሽን ጉዳዮች የስራ ክፍል ሃላፊ አቶ ወንዳለ በፍቃዱ ለአዲስ አድማስ እንደተናገሩት፤…
Rate this item
(10 votes)
አዲስ አመራር እንደሚመረጥ ይጠበቃል ሰማያዊ ፓርቲ የመጀመሪያውን ጠቅላላ ጉባኤ ነሐሴ 16 እና 17 የሚያካሂድ ሲሆን በዚህ ጉባኤ አዲስ መራር ይመረጣል ተብሎም ይጠበቃል፡፡ በፓርቲው ህገ ደንብ መሰረት ጠቅላላ ጉባኤ የሚደረገው በየ3 ዓመቱ መሆኑን የጠቀሱት የፓርቲው ብሄራዊ ም/ቤት ሰብሳቢ አቶ ሰይድ ኢብራሂም፤…
Rate this item
(10 votes)
አያሌ አርቲስቶች ለረዥም ጊዜ የጮሁበትና በሠላማዊ ሰልፍ የተቃወሙትን ህገ ወጥ የኮፒ ራይት ጥሰት የሚያስቀር ዘዴ መፈጠሩን የኮምፒዩተር ባለሙያው ልዑልሰገድ ደጉ ለአዲስ አድማስ ገለፀ፡፡በሲዲ ቴክኖሎጂ ማባዛትና ኤዲቲንግ እንዲሁም የውጭ ፊልሞችን በማባዛትና በማከፋፈል ሥራ ላይ የተሰማራው ልዑልሰገድ፣ ሲዲዎች ኮፒ እንዳይደረጉ፣ ፊልሞችና ዘፈኖች…
Rate this item
(3 votes)
በአሸባሪነት ከ7 አመት እስከ 22 አመት የሚደርስ ፅኑ እስራት የተፈረደባቸው “የሙስሊሙ መፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴ” አባላት፣ የተላለፈባቸውን ፍርድ በመቃወም ለጠቅላይ ፍ/ቤት ይግባኝ እንደሚጠይቁ ጠበቆቻቸው ገለፁ፡፡ ጉዳዩን ላለፉት ሶስት አመታት ገደማ ሲመረምር የቆየው የፌደራሉ ከፍተኛ ፍ/ቤት ቦሌ ምድብ ችሎት፤ በተከሳሾቹ ላይ የእስራት…
Rate this item
(1 Vote)
ህገ - ወጥ ዝውውርን ለመቆጣጠር ተስማሙየኢጋድ አባል አገራት ከጊዜ ወደ ጊዜ ጥራቱ እንዲቀንስና የመፈወስ አቅሙ እንዲደክም እያደረገ ያለውን ህገ - ወጥ የመድኃኒት ዝውውር በጋራ ለመከላከልና ለመቆጣጠር በመስማማት፤ የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ፡፡ አገራቱ በዚህ ሳምንት አሳሳቢ እየሆነ የመጣውን የመድኃኒት ጥራት መቀነስና ህገ…