ዜና

Rate this item
(14 votes)
በሽብር ወንጀል 18 አመት ፅኑ እስራት ተፈርዶበት በማረሚያ ቤት የሚገኘው ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ፤ በእስር ላይ ሳለ ሆኖ ለ3ኛ ጊዜ የአለማቀፍ ሽልማት አሸነፈ፡፡ጋዜጠኛው ሰሞኑን የ“ፔን ካናዳ ዋን ሂዩማኒቲ አዋርድ” የተሸለመው ድንበር ሳይገድበው ለዓለም ማህበረሰብ በፀሃፊነቱ ባበረከተው ጉልህ አስተዋፅኦ ነው ተብሏል፡፡ ሽልማቱም…
Rate this item
(4 votes)
የ300 ሺ ብር የገንዘብ ቅጣትም ተበይኖበታልየ“ሎሚ” መፅሄት አሳታሚ የነበረው ዳዲሞስ ኢንተርቴይንመንትና የፕሬስ ስራዎች ኃላ/የተ/የግል ማህበር እና ስራ አስኪያጁ አቶ ግዛው ታዬ፤ ከ800 ሺህ ብር በላይ ታክስ በማጭበርበርና በሌሎች ተያያዥ 14 ክሶች፣ ፍ/ቤት የጥፋተኝነት ውሳኔ በይኖበት፣ የ18 ዓመት ፅኑ እስራትና የገንዘብ…
Rate this item
(1 Vote)
የዓለም የኢነርጂ መሪዎች ጉባኤና የካውንስል ስብሰባ፣ ከፊታችን ሰኞ ጀምሮ ለተከታታይ አራት ቀናት በአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን እንደሚካሄድ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሐይልና አገልግሎት አስታወቀ፡፡ የአገልግሎቱ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ጎሳዬ መንግስቴ እንደተናገሩት፤ ጉባኤው ከሰሃራ በታች ባሉ አገራት ሲዘጋጅ የአሁኑ የመጀመሪያው ነው፡፡ በጉባኤው ላይ…
Rate this item
(2 votes)
ኤልኒኖ የሚያሳድረውን ተፅዕኖ የሚቋቋሙና ምርታማ የሚሆኑ ወደ 3ሺህ ኩንታል የሚጠጉ የሰብል ዝርያዎችን ለአርሶአደሩ ማድረሱን የኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ የኢንስቲትዩቱ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር አዱኛ ዋቅጅራ ለአዲስ አድማስ እንደተናገሩት፤ ስንዴ፣ በቆሎ፣ ቦሎቄ፣ ጤፍ፣ ማሽላና ሽንብራን ጨምሮ የተሰራጩት የሰብል ዝርያዎች ድርቅን…
Rate this item
(5 votes)
• በቤተ ክርስቲያኒቷ ስም በብዙኃን መገናኛ ስለሚተላለፉ ትምህርቶች ይወስናል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ፣ የቤተ ክርስቲያኒቷን ቀጣይ ህልውና እየተፈታተኑና የምእመናኗን ፍልሰት እያባባሱ ናቸው በተባሉ፤ የ“ተሐድሶ ኑፋቄ” እና የመልካም አስተዳደር ጉዳዮች ላይ በጥልቀት በመምከር ውሳኔ እንደሚያሳልፍ ተገለጸ፡፡የቅዱስ ሲኖዶሱ የመጀመሪያ…
Rate this item
(9 votes)
ጦማሪ በፈቃዱ ኃይሉ፤ የሽብር ክሱ ወደ ወንጀል ዞሮለታል የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 19ኛ ወንጀል ችሎት፣ በትላንትናው ዕለት ጦማርያን ናትናኤል ፈለቀ፣ አቤል ዋበላ፣ አጥናፉ ብርሃኔና ሶልያና ሽመልስን በነፃ አሰናበተ፡፡ ጦማሪ በፈቃዱ ሐይሉ፤ ከሽብር ክሱ ነፃ የተደረገ ቢሆንም፤ በምርመራ ወቅት…