ዜና

Rate this item
(7 votes)
• “ኮረም ሳይሞላ የተወሰነ ውሳኔ ስለሆነ ህገ ወጥነቱን ተቃውመናል” ኢ/ር ይልቃል የሰማያዊ ፓርቲ ኦዲትና ምርመራ ኮሚሽን፤ የፓርቲው ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ከሥልጣኑ ውጭ በመሄድ ከሚፈጽመው ህገ-ወጥ ተግባር እንዲታቀብ አስጠነቀቀ፡፡ “የፓርቲው የስነ-ስርዓት ኮሚቴ በምክር ቤት አባላቱ ላይ ያስተላለፈው ውሳኔ ኮረም ያልተሟላበት ስለሆነ…
Rate this item
(7 votes)
ለሁለተኛ ጊዜ ጨረታ ሊወጣ ነው ለ13 የግል ኤፍኤም ሬዲዮ ጣቢያዎች በወጣው ጨረታ የተሳተፉ 4 ድርጅቶች የተጠየቀውን መስፈርት ሳያሟሉ በመቅረታቸው የብሮድካስት ባለስልጣን ለሁለተኛ ጊዜ ጨረታ ሊያወጣ መሆኑን አስታወቀ፡፡ ባለፈው ህዳር ወር ከአዲስ አበባ 6፣ ለክልል በተለያዩ ቋንቋዎች ለሚሰራጩ 7 ኤፍኤም ሬዲዮ…
Rate this item
(3 votes)
ሰሞኑን በአዲስ አበባ በተደጋጋሚ እየተከሰተ ያለው ከፍተኛ የኤሌክትሪክ ኃይል መቆራረጥ ትራንስፎርመር በመፈንዳቱና በኃይል ጭነት መጨናነቅ የተፈጠረ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታውቋል፡፡ በተለይ በመካኒሳ አካባቢ 39 ሜጋ ዋት ትራንስፎርመር በመቃጠሉ የአካባቢው ነዋሪ ለሁለት ቀናት ኤሌክትሪክ አለማግኘቱን የጠቀሱት የኮሚኒኬሽን ዳይሬክተሩ አቶ ገ/እግዚአብሔር…
Rate this item
(0 votes)
በህትመት፣ ወረቀትና እሽግ ሥራዎች ላይ ያተኮረና ከ40 በላይ የአገር ውስጥና የውጭ ድርጅቶች የተሳተፉበት አለምአቀፍ ኤክስፖ ትላንት በሚሊኒየም አዳራሽ ተከፈተ፡፡ በፕራና ፕሮሞሽን ተዘጋጅቶ ከጥር 13-15 በሚቆየውና በኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ በዶ/ር መብራቱ መለስ በተከፈተው በዚሁ “አፍሪ ፕሪንት ኤንድ ፓኬጂንግ ኤክስፓ” ላይ፤…
Rate this item
(2 votes)
- “የኢንቨስትመንት ፈቃድ ተሰጥቶኝ ነው ሥራ የጀመርኩት” (ባለሃብት)- “የግንባታ ፈቃድ ሳያገኙ ነው መገጣጠሚያውን የገነቡት” (ወረዳው)ኒግማ አግሮ ኢንዱስትሪ የተባለው የመኪና መገጣጠሚያ ኩባንያና የጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 10 መስተዳደር በህገወጥ ግንባታ ጉዳይ እየተወዛገቡ ነው፡፡ ወረዳው ባለፈው ሰኞ ኩባንያውን በግሬደር ማፍረስ መጀመሩን ለማወቅ ተችሏል፡፡…
Rate this item
(1 Vote)
በመጪው የካቲት 23 የሚከበረውን 120ኛ ዓመት የአድዋ ድል በዓል ምክንያት በማድረግ፣ ባለፈው ሰኞ 12 የእግር ተጓዦች ከአዲስ አበባ ተነስተው ወደ አድዋ መገስገስ የጀመሩ ሲሆን ከትናንት በስቲያ ደብረብርሃን መድረሳቸውን ተናግረዋል፡፡ “ጉዞ አድዋ” በሚል ስያሜ በየዓመቱ ወደ አድዋ የሚደረገው ጉዞ፣ዘንድሮ ለሦስተኛ ጊዜ…