ዜና

Rate this item
(4 votes)
- በፊናቸው ጠቅላላ ጉባኤ እናካሂዳለን ብለዋል- አንዱ ሌላውን “ከሃላፊነት አግጃለሁ” ሲሉ ወስነዋል የመኢአድ ላዕላይ ምክር ቤት፤ የፓርቲው ፕሬዚዳንት አቶ አበባው መሃሪን የከሰሰ ሲሆን፤ ፍ/ቤት አቶ አበባውን ለጊዜው በማገድ፣ የክስ መልስ እንዲያዘጋጁ የአንድ ወር ቀጠሮ ሰጠ፡፡ ለአመታት ከተለያዩ ውዝግቦች እፎይታ ያላገኘው…
Rate this item
(17 votes)
በ “ማስተር ፕላን” መነሻነት በተለያዩ የኦሮሚያ አካባቢዎች የተፈጠሩ ግጭቶችን፤ እንዲሁም በጐንደር “የአማራ ተወላጅ፣ የቅማንት ተወላጅ” በሚል የተከሰተውን ሁከት እንደመረመሩ የገለፁ የመንግስት እና ገለልተኛ የሰብአዊ መብት ተቋማት፣ የምርመራ ሪፖርት እንደሚያቀርቡ ገለፁ፡፡መንግስታዊ ተቋሞቹ፤ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን እና የህዝብ እንባ ጠባቂ፤ በጋራ…
Rate this item
(9 votes)
• ከመቶ ሺሕ በላይ ተመልካቾች እንደሚጎበኙት ይጠበቃል• ኦርቶዶክሳዊ ክውን ጥበባት ልዩ ገጽታዎቹ ይኾናሉ ተብሏል• ለአጠቃላይ ዝግጅቱ ከሦስት ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ ይደረጋል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ምእመናን፥ የቤተ ክርስቲያኒቱን ዓለም አቀፋዊነት፣ ነባራዊ ሁኔታና ተግዳሮቶች ተረድተው የበኩላቸውን ድርሻ እንዲወጡ ያስችላል የተባለ ልዩ…
Rate this item
(3 votes)
“ጥፋታችንን ሳይነግረን የንግድ ፈቃድ አላድስም ብሎናል” በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7 በተለምዶ ድልበር በሚባለው አካባቢ ከ11 ዓመት በፊት የተቋቋመው “ራስ አገዝ የመኪና እጥበት”፤ ወረዳው ምክንያቱን ሳይነግረን የንግድ ፈቃድ አላድስም በማለቱ፣ 131 ሰራተኞች ሊበተኑ ነው ሲል ለአዲስ አድማስ ገለፀ፡፡ የድርጅተ መስራችና…
Rate this item
(42 votes)
• ዩኒቨርሲቲው ለ15 ቀን ተዘግቶ ተማሪዎች ተሰናብተዋል• የመሬት መንቀጥቀጡ ትናንት ለ5 ተከታታይ ጊዜያት ተከስቷል• የኮንዶሚኒየም ነዋሪዎች ከቤት ወጥተው በድንኳን ውስጥ ናቸው• የርዕደ መሬቱን መጠን የሚለካ መሳሪያ ነገ ይተከላል• መንቀጥቀጡ ለቀጣዮቹ ዘጠኝ ቀናት ይቀጥላል በሃዋሣ ከተማና በዙሪያዋ በሚገኙ ከተሞች ባለፈው እሁድ…
Rate this item
(19 votes)
5 የዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች በመኪና አደጋ ህይወታቸው አለፈ በሃዋሣ ከተማ ውስጥ በሚገኘው የሃዋሣ ዩኒቨርሲቲ ፍሳሽ ማጠራቀሚያ ገንዳ ውስጥ የገቡ 3 ህፃናት ህይወታቸው አለፈ፡፡ ዕድሜያቸው 8‚ 12‚ እና 14 የሚሆናቸው ህፃናት፤ በሽቦ አጥር በተከለለው የዩኒቨርሲቲው የቆሻሻ ፍሳሽ ማጠራቀሚያ ገንዳ ውስጥ በአጥር ተንጠላጥለው…