ዜና

Rate this item
(15 votes)
በጋምቤላ ክልል በኑዌርና በአኝዋክ ብሔሮች መካከል በተፈጠረ ግጭት የክልሉ የፀጥታ ሃይል አባላትን ጨምሮ የ8 ሰዎች ህይወት ያለፈ ሲሆን በርካቶች በቦንብ ፍንዳታ የመቁሰል አደጋ እንደደረሰባቸው ምንጮች ጠቁመዋል፡፡ የከተማዋ ነዋሪዎች ለአዲስ አድማስ እንደገለፁት፤ በግጭቱ ቤቶች የተቃጠሉ ሲሆን ከትላንት በስቲያ ጀምሮ እስከ ትናንት…
Rate this item
(10 votes)
• የግብጽና ሱዳን ሚኒስትሮች ልዩ ዝግጅት ለማድረግ መክረዋል• የሶስቱ አገራት መሪዎች በአ/አ በግድቡ ዙሪያ እንደሚመክሩ ይጠበቃል የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ በታችኛው የተፋሰሱ አገራት የሚያደርሰውን ተጽዕኖ በማጥናት ላይ የሚገኙት አለማቀፍ አማካሪ ተቋማት፤ በቀጣዮቹ ጥቂት ቀናት ውስጥ የቴክኒክ ሃሳቦቻቸውን ያቀርባሉ ተብሎ እንደሚጠበቅና…
Rate this item
(5 votes)
ለመቄዶንያና ለክብረ አረጋዊያን 450 ሺ ብር ለግሷል የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን የተመሰረተበትን 50ኛ ዓመት በበጎ አድራጎት ስራ ለማክበር 640ሺ ብር የመደበ ሲሆን በትላንትናው ዕለት ለመቄዶንያ የአረጋዊያንና የአዕምሮ ህሙማን መርጃ 250 ሺ ብር ሲለግስ፣ ለክብረ አረጋዊያን ደግሞ 200 ሺ ብር አበርክቷል፡፡ የፊታችን…
Rate this item
(3 votes)
“የጥጥ ግብይት ቆሟል፤ አምራቹ ከጥጥ ስራ ሊወጣ ነው” የኢትዮጵያ ጥጥ አምራቾች ማህበር፤ ያመረትነውን ጥጥ የሚገዛን አጥተናል ሲል ያማረረ ሲሆን መንግስት አምራቾቹን ለመርዳት በኢንዱስትሪ ግብአቶች ልማት ድርጅት በኩል ያደረገው ጥረት ሳይሳካ ቀርቷል ተብሏል። የጥጥ አምራቾች ማህበር ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ ሐዱሽ ግርማይ፤…
Rate this item
(27 votes)
- የእርዳታ አሰጣጥ የተጠና እንዲሆን ጠይቋል- ህብረቱ የ25 ሚ.ዩሮ እርዳታ ሰጥቷል ተብሏል በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳዮች በተለይም ከአዲስ አበባ የተቀናጀ ማስተር ፕላን ጋር በተያያዘ ተቃውሞ የደረሰው ሞትና የሰብአዊ መብት ጥሰት በገለልተኛ አካል እንዲጣራና የሰብአዊ መብት ባለሙያዎችና የተባበሩት መንግሥታት ምርመራ እንዲያደርጉ የሚጠይቅ…
Rate this item
(20 votes)
“ድንበሩን ለማካለል በዚህ አመት የተያዘ ምንም አይነት እቅድ የለም” - የኢትዮጵያ መንግስት“በዚህ አመት የድንበር ማካለሉ ይጠናቀቃል” - የሱዳን መንግስት የሱዳን መንግስት ባለስልጣናት የኢትዮ ሱዳን የድንበር ማካለል በዚህ ዓመት ይጠናቀቃል ሲሉ የሰጡትን መግለጫ የኢትዮጵያ መንግስት እንደማያውቀው ገልፆ በዚህ አመት የተያዘ ምንም…