ዜና

Rate this item
(5 votes)
የአክሰስ ሪል እስቴት መስራች አቶ ኤርሚያስ ጠቅል አመልጋ፤ በ5 መቶ ሺህ ብር ዋስ ከእስር እንዲለቀቁ ጉዳዩን እየተመለከተ ያለው ፍ/ቤት ከትናንት በስቲያ የወሰነ ሲሆን እስከ ትናንት አመሻሽ ድረስ ከእስር አለመለቀቃቸውን ለማወቅ ተችሏል ፡፡ከአክሰስ ሪል ስቴት አ.ማ ያለአግባብ 1.4 ቢሊዮን ብር ወጪ…
Rate this item
(5 votes)
የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ስራ አስኪያጅ ሊቀ ማእምራን የማነ ዘመንፈስ ቅዱስ ለልጃቸው ሕክምና የገንዘብ ርዳታ የወሰኑላቸውን የእንጦጦ ኪዳነ ምሕረት ገዳም 10 የአስተዳደር ኮሚቴ አባላትን ከሥራና ከደሞዝ ያገዱ ቢሆንም ፓትርያርኩ እግዱን ሽረውታል፡፡ ሥራ አስኪያጁ፣ “ለታማሚ ልጃቸው ማሳከሚያ” በሚል ገንዘብ በማሠባሰብ ላይ…
Rate this item
(2 votes)
ባለፉት 4 ወራት በኦሮሚያ ክልል የተፈጠረው ተቃውሞና ግጭት በፍጥነት እያደገ ባለው የሀገሪቱ ኢኮኖሚ ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ ሊያሳድር እንደሚችል “ፎሬይን ፖሊሲ” መፅሄት ጠቆመ፡፡ “ዘ ኢኮኖሚስት” በበኩሉ፤ “ወትሮም ጠንካራ ያልሆነውን የፌደራል ስርአት ግጭቶች እየተፈታተኑት ነው” ብሏል፡፡ በፍጥነት እያደገ የመጣው የሃገሪቱ ኢኮኖሚ ለግጭቱ…
Rate this item
(9 votes)
“ጥያቄው የቀረበበት ጊዜ በማጠሩ እንጂ ዕውቅና አልከለከልንም” /የአዲስ አበባ አስተዳደር/ ባሳለፍነው ሐሙስ፣ በማኅበረ ቅዱሳን አዘጋጅነት በኤግዚቢሽን ማዕከል እንደሚታይ ሲጠበቅ የነበረው 5ኛው ዙር ልዩ ዐውደ ርዕይ የታገደው በመንግሥት መሆኑን ማኅበረ ቅዱሳን አስታወቀ፡፡ “ለእኛ መንገር ባልተፈለገና በማናውቀው ምክንያት መንግሥት ከልክሎናል፤” ሲሉ የማኅበረ…
Rate this item
(31 votes)
እስካሁን የተደረገው እርዳታ በጣም አነስተኛ ነው ብለዋል ጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለ ማርያም ደሳለኝ፤ በድርቁ ለተጎዱ ዜጎች ተጨማሪ አስቸኳይ የምግብ እርዳታ እንዲያደርጉ ለአለማቀፉ ማህበረሰብና ለለጋሽ ተቋማት ከትናንት በስቲያ ጥሪ ማቅረባቸውን አሶሼትድ ፕሬስ ዘገበ፡፡ጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለ ማርያም ከአሶሼትድ ፕሬስ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ፣…
Rate this item
(33 votes)
የአውሮፓ ኤምባሲዎች ከፓርቲ መሪዎች ጋር በሚያካሂዱት ውይይት፤ የሰማያዊ ፓርቲ መሪ ኢ/ር ይልቃል ጌትነት፣ በቅርቡ የተከሰቱ ግጭቶችንና ወቅታዊ ጉዳዮችን በመጥቀስ ኢትዮጵያ መስቀለኛ መንገድ ላይ መሆኗን እንደተናገሩ ገለፁ፡፡የአውሮፓ ህብረት ልዑክ ምክትል ኃላፊን ጨምሮ የእንግሊዝ፣ የጀርመን፣ የፈረንሳይና የሌሎች የአውሮፓ አምባሳደሮችና ዲፕሎማቶች፣ በሀገሪቱ ወቅታዊ…