ዜና

Rate this item
(12 votes)
ይድረስ ለኢትዮጵያ ደራስያን ማህበር ሰሞኑን ሥርጭቱን በጀመረው “ቃና ቲቪ” ይዘት እና አሰራር ላይ ለመወያየት በደብዳቤ ባሳወቅናችሁ መሰረት ተወካያችሁን መላካችሁ ይታወቃል፡፡ የኪነ ጥበብ ሞያ ማኅበር ተወካዮቹ (የእናንተም ባሉበት) በተጠቀሰው ጉዳይ ለሁለት የተለያዩ ቀናት የጋራ ውይይት አካሂደው የጋራ የአቋም መግለጫ ማውጣታቸው ይታወቃል፡፡…
Rate this item
(2 votes)
ኢትዮጵያ በዘመናዊ የፋይናንስ አገልግሎት (ዲጂታል ፋይናንሻል ሰርቪሰስ) አጠቃቀም ከዓለም አገራት ጋር ስትነፃፀር እጅግ ኋላ ቀርና ዝቅተኛ ደረጃ ላይ እንደምትገኝ የጠቆመው አንድ ጥናት፤ ከ10 አዋቂ ሰዎች ሰባቱ፣ የባንክ፣ የማክሮ ፋይናንሻል ተቋም ወይም የቁጠባና ብድር ኅብረት ማኅበራት ሂሳብ እንደሌላቸው ያመለክታል፡፡ በኢንተርፕራይዝ ፓርትነርስ…
Rate this item
(20 votes)
የአውሮፓ ህብረት ከ 2.9 ቢሊዮን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ በኢትዮጵያ ለድርቅ ተጐጂዎች ከሚያስፈልገው አጠቃላይ የእርዳታ መጠን ግማሽ ያህሉ ከውጭ ለጋሾች መገኘቱ የተገለፀ ሲሆን፤ የአውሮፓ ህብረት ኮሚሽን ከ2.9 ቢሊዮን ብር በላይ እርዳታ ሰሞኑን መለገሱን አስታውቋል፡፡ በአጠቃላይ የድርቁን አደጋ ለመቋቋም ወደ 1.4…
Rate this item
(26 votes)
መንግስት ወደ አገራቸው እንዲመልሳቸው ተማፅነዋል ከ10-20 ዓመት እስር ተፈርዶባቸዋል ከሶስት ዓመት በፊት ከኢትዮጵያ በሱዳን አቋርጠው ሊቢያ ለመግባት ሲጓዙ የነበሩ ከ20 በላይ ኢትዮጵያዊያን ወጣቶች ጫት ሲቅሙ በፖሊስ ተይዘው በተመሰረተባቸው ክስ፣ ከ10 እስከ 20 ዓመት እስር ተፈርዶባቸው በወህኒ ቤት እንደሚማቅቁ በተለይ ለአዲስ…
Rate this item
(21 votes)
የኢትዮጵያ ደራሲያን ማህበር በ“ቃና” ቴሌቪዥን ላይ ተቃውሞ እንደሌለው ገልፆ ከኪነጥበብ ሙያ ማህበራቱ የሚቀርቡት ተቃውሞዎች የሳንሱር ባህሪ ያላቸው በመሆኑ አልደግፈውም ብሏል፡፡ ባለፈው ሳምንት የተለያዩ የኪነ ጥበብ ማህበራት የ“ቃና” ቴሌቪዥን 70 በመቶ ወደ አማርኛ ቋንቋ የተተረጎሙ የውጭ ፊልሞችን አሰራጫለሁ ማለቱን በመቃወም፣ መግለጫ…
Rate this item
(11 votes)
ካንሰር እያደገ የመጣ የጤና ችግር መሆኑንና በአገሪቱ በየአመቱ 44 ያህል ሺህ ሰዎች በካንሰር ሳቢያ ለሞት እንደሚዳረጉ፤ 77 ሺህ የሚደርሱ ሰዎችም በካንሰር እንደሚጠቁ “አናዶሉ ኤጀንሲ” ዘገበ፡፡በጤና ጥበቃ ሚኒስቴር የካንሰር መከላከልና ቁጥጥር ፕሮግራም የቴክኒክ አማካሪ ዶክተር ኩኑዝ አብደላን ጠቅሶ ዘገባው እንዳለው፣ የካንሰር…