ዜና

Rate this item
(39 votes)
በአዲስ አበባ አዲስ ከተማ ክ/ከተማ ወረዳ 2፣ ልዩ ቦታው ጭላሎ ሆቴል ገባ ብሎ እድሜው 55 ዓመት ገደማ ይሆናል የተባለ ጎልማሳ ራሱን አቃጥሎ ገደለ፡፡ ይሄይስ ደምሴ የተባለው ይኸው ጐልማሳ፣ ሐሙስ ጠዋት 12 ሰዓት አካባቢ በመኖሪያ ቤቱ በረንዳ ላይ ሰውነቱ ላይ ነዳጅ…
Rate this item
(7 votes)
ታዋቂው ሰዓሊ መዝገቡ ተሰማ የሰራቸው ትልልቅና አዳዲስ ስዕሎች፣ “የአዲስ አባ ልጅ” በሚል ስያሜ፣ ሐሙስ በብሔራዊ ሙዚየም ለተመልካቾች ይታያሉ፡፡ምናባዊ ፈጠራንና ተዓማኒነትን ባጣጣመ ድንቅ የስዕል እውቀትና ክህሎት የላቀ የጥበብ ደረጃ ያሳየ አርቲስት እንደሆነ የሚነገርለት ሰዓሊ መዝገቡ፤ “ንግስ” በተሰጥኦ ትርኢት ያቀረባቸው ስዕሎች ከፍተኛ…
Rate this item
(8 votes)
በግንባታ ወቅት በደረሱ አደጋዎች 11 ሰዎች ሞተዋል በአዲስ አበባ ቦሌ አካባቢ እየተገነባ በሚገኘው ብሄራዊ ስቴዲዬም የመሰረተ ጉድጓድ ቁፋሮ ላይ የነበሩ ሁለት የቀን ሰራተኞች አፈር ተደርምሶባቸው ከትናንት በስቲያ ህይወታቸው ያለፈ ሲሆን ዘንድሮ በተመሳሳይ አደጋ የ11 ሰዎች ህይወት ማለፉን ለማወቅ ተችሏል፤ በግንባታ…
Rate this item
(6 votes)
“ለምስጋና የተደረገ ነው” (የካቴድራሉ ዋና ጸሐፊ) የደመወዝ ጭማሪ በአጭር ጊዜ ውስጥ ስለተደረገላችሁ የአንድ ወር የደመወዝ ጭማሬአችሁን ለስጦታ አዋጡ ተብለን በግዳጅ ሰጠን፤ ሲሉ አንዳንድ የቦሌ ደብረ ሳሌም መድኃኔዓለም ካቴድራል ካህናትና ሠራተኞች አስታወቁ፡፡ ስማቸው እንዲጠቀስ ያልፈለጉ የካቴድራሉ ካህናት ለአዲስ አድማስ እንደተናገሩት፤ የደመወዝ…
Rate this item
(16 votes)
ለአሶሳ ዩኒቨርስቲ ግንባታ ሲባል ከ6 አመት በፊት ለተወሰደብን የእርሻ መሬት ካሣ ወይም ምትክ መሬት አልተሰጠንም ያሉ ከ400 በላይ አርሶ አደሮች የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስትንና ትምህርት ሚኒስቴርን ከሰሱ፡፡ አርሶ አደሮቹ በወኪላቸው አቶ በለጠ አባተ በኩል ለፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ባቀረቡት የፍትሃ ብሄር…
Rate this item
(12 votes)
በተለያዩ የአዲስ አበባ የገበያ ስፍራዎች ተዟዙረን የበዓል ገበያ ዋጋን ለመቃኘት እንደሞከርነው፤ በአብዛኛው ከዓምና ተመሳሳይ የበዓል ገበያ ዋጋ ጋር ተቀራራቢ ነው፡፡ በአቃቂ ቄራ ገበያ የበሬ ዋጋ ከ5 ሺህ እስከ 22 ሺህ ብር ድረስ ሲሆን ዓምና በተመሳሳይ በዓል የበሬ ዋጋ ከ8 ሺህ…