ዜና

Rate this item
(0 votes)
በቴሌኮም ማስፋፋትና በኔትወርክ ዝርጋታ ስራ የተሰማራው ህዋዌ፤ ባለፈው ሳምንት ቅዳሜ ለ‹‹መሰረት በጎ አድራጎት›› ድርጅት የትምህርት መሳሪያ ድጋፍ አደረገ፡፡ ድርጅቱ 4500 ደብተሮችን፣ 1500 እርሳሶችን፣ 1500 እስክርቢቶዎችንና ላጲሶችን ለግሷል፡፡ በርክክብ ስነስርዓቱ ላይ ንግግር ያደረጉት የድርጅቱ መስራችና ዳይሬክተር ወ/ሮ መሰረት አዛገ ህዋዌ ስላደረገላቸው…
Rate this item
(12 votes)
መንግስት ድርጊቱ ከአዋጁ መንፈስ ጋር አይገናኝም ብሏልየአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ምክንያት በማድረግ የግል ማተሚያ ቤቶች፤ ጋዜጣና መፅሄት አናትምም በማለታቸው ህትመታቸው መስተጓጎሉን የ “ኢትዮ ምህዳር” ጋዜጣ እና “የሀበሻ ወግ” መፅሄት አሳታሚዎች ለአዲስ አድማስ ገለፁ፡፡ ስለ አስቸኳይ ጊዜ አዋጁ በአጠቃላይ አቃቤ ህግ ማብራሪያ…
Rate this item
(16 votes)
- የሰዓት እላፊ ተግባራዊ የሚሆንባቸው ቦታዎች አሁንም ይፋ አልተደረጉም- በሁከቱና ብጥብጡ ተሳታፊ የሆኑ ሰዎችን በአንድ ማዕከል በማሰባሰብ እንደጥፋታቸው መጠን እርምጃ የመውሰድ ሥራ ይሰራል - በስራ ማቆምና በቤት ውስጥ መቀመጥ አድማዎች ላይ ተሳታፊ መሆን በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ያስቀጣል- በኢንተርኔት ስራ ላይ…
Rate this item
(14 votes)
“ነፃና ትችት ያዘሉ ድምፆችን ማፈንና ማሰር በራስ ላይ ውድቀትን መጋበዝ ነው” በቅርቡ በኦሮሚያና በአማራ ክልሎች የተቀሰቀሰውን ተቃውሞና አመፅ ተከትሎ መንግስት ያወጣው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በእጅጉ እንዳሳሰባትና አዋጁ በዚህ ሁኔታ ተፈፃሚ የሚሆን ከሆነ ለተቀሰቀሰው የፖለቲካ ቀውስ ምላሽ ለመስጠት እንደማያስችል የአሜሪካ ውጭ…
Rate this item
(6 votes)
(ወ/ሮ ሂክማ ኬይረዲን፤ የደቡብ ክልል መንግሥት ኮሙኒኬሽን ጽ/ቤት ኃላፊ) የችግሩ ምክንያት በዲላ የንግዱ ማኅበረሰብና የጌዴኦ ዞን ሕብረት ሥራ ዩኒየን መካከል የቦታ ይገባኛል ክርክር ነበር፡፡ ባለፉት ጊዜያት ፍ/ቤቱ አክራክሮ ውሳኔም አስተሳልፎ ወደ አፈፃፀም ሂደት ሊገባ ነበር፡፡ በዚህ ሂደት ውስጥ ቦታው ለዩኒየኑ…
Rate this item
(6 votes)
- የወህኒ ቤቱ ጠባቂዎች እስረኞቹ እንዲያመልጡ ትብብር አድርገውላችዋል በህገ ወጥ መንገድ ድንበር ጥሰው ገብተዋል በሚል በደቡባዊ የመን በሚገኝ እስር ቤት ውስጥ ታስረው የነበሩ 1 ሺህ ህገወጥ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ባለፈው ረቡዕ ሌሊት አምልጠው መጥፋታቸውን አንድ የአገሪቱ የደህንነት ሃላፊ ማስታወቃቸውን አጃንስ ፍራንስ…